Virtual Trusted Properties

Virtual Trusted Properties

Share

17/10/2024

𝟑𝟎% ከፍለው 🎁𝟐𝟓% ቅናሽ ያግኙ!!
🏗 ቦታ ቢሉት በመሀል ፒያሳ ሊሴ ገብረማርያም
094 779 7473

✅ዋጋው ተመጣጣኝ ብሎም በ ብር 𝐅𝐢𝐱𝐞𝐝 የሆነ

👉 ባለ አንድ መኝታ 3.6 ሚልዮን ብር
👉 ባለ ሁለት መኝታ 5.6 ሚልዮን ብር
👉 ባለ ሶስት መኝታ 8.4 ሚልዮን ብር

✅ 👉 የንግድ ሱቆች ከ 20 ካሬ ጀምሮ በፒያሳና በሀይሌ ጋርመንት
🏳️ በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው ያለምንም ወለድ በረጅም ዓመት ተረጋግተው የሚከፍሉበት ከዚህ ቀደም 6 ውብ አፓርትመንቶችን ካስረከበው ታማኝ ድርጅት

👉ለበለጠ መረጃ በ 0947797473 ያነጋግሩን!

❇️ ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ አፓርትመት::

❇️በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች

☞ 4 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች
☞ አውቶማቲክ ጀነሬተር
☞የከርሰምድር ውሃ : የእሳት መቆጣጠሪያ
☞ ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
☞ ለደስታ/ለሀዘን ለልዩ ዝግጅት የሚውል የተንጣለለ አዳራሽ
☞ የኤሌክትሪክ መኪኖች ቻርጅ ማድረጊያ ቦታ የተዘጋጀለት
☞የ24 ሰአት የካሜራ አገልግሎት(CCTV Service )
#አፓርትመንት

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


Addis Ababa
1000