Gallaxy LED tv

Gallaxy LED tv

Share

05/06/2025

ለመላው የጋላክሲ ቤተሰቦች እና የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አልአድሀ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳቹ። በዓሉ የሰላም የፍቅር እና የመተሳሰብ ይሆንላቹ ዘንድ ጋላክሲ መልካም ምኞቱን ይገልፃል!!

Photos from Gallaxy LED tv's post 15/05/2025

አዳዲስ ያስገባናቸውን ጥራታቸውን የጠበቁ ዘመናው የቲቪ ማስቀመጫ
👁‍🗨 ሾው ሩም እና ችርቻሮ መሸጫ አንዋር መስጊድ ድሬደዋ ህንፃ አጠገብ ስልክ
📲 0940370090
📲 0912434546

06/01/2025

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ደምበኞቻችን እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በአሉ የሰላምና የፍቅር ይሁንላችሁ በጋላክሲ ምርቶች ይደሰቱ !
ጋላክስ ኤሌክትሮኒክስ አምራችና አከፋፋይ ድርጅት!









አድራሻችን መርካቶ አንዋር መስጅድ ዙሪያ
ስልክ ቁጥር
0904505555/ 0904515555/
0904525555/0904535555
በተጨማሪም በመላው የኢትዮጵያ ከተሞች ወኪል ሆነው ማከፋፈል ለምትፈልጉ 0904505555 ይደውሉ።
!!

👇በማህበራዊ ትስስር ገፆቻችን ይከተሉን

👉 Facebook

https://www.facebook.com/share/1YFT3Mtcef/

👉Telegram
https://t.me/LKy55qNFZu43NGY0

01/08/2024

ሰላም የጋላክሲ ኤሌክትሮኒክስ ቤተሰቦች ባለፈው ክፍል የስማርት ቴሌቬዥኖች መሰረታዊ የ ግንኙነት /Connectivity ችግሮችና መፍትሄዎቻቸውን በክፍል አንድ ለማየት ሞክረናል ዛሬ ክፍል ሁለቱን እንደሚከተለው አስቀምጠናል።
የ LED ስማርት ቴሌቬዥን መሰረታዊ የግንኙነት/Connectivity ችግሮች እና መፍትሄዎቻቸው!
#ክፍል2

2. የ ችግር
Bandwidth/ባንድ ዊድዝ ማለት የገመድ አልባ እና የገመድ ኔትወርክ ዳታ ማስተላለፊያ ይዘት መለኪያ ነው።
ዘመናዊ ስማርት ቴሌቬዥኖች ሁለቱንም መጠኖች ማለትም 2.5GHz እና 5GHz ይደግፋል። እንዲሁም የቅርብ ጊዜ ስሪት የሆነ የዋይፋይ ራውተር ሁለቱንም frequency ይደግፋል። የእርስዎ ቲቪ 5GHz Frequency የማይደግፍ ከሆነ ታዲያ የመተላለፊያ ይዘትዎን/Bandwidth መለወጥ ያስፈልግዎታል።

✅ ለመቀየር የሚከተሉትን ሁለት ቅደም ተከተሎችን በመከተል መቀየር ይቻላል
1. የ WIFI ገመድ አልባ መቼት ይክፈቱ እና ገመድ አልባ ሬዲዮን ለሁለቱም የመተላለፊያ ቻናሎች/Bandwidth channels አንቃ።
2. ቴሌቪዥንዎ ሁለቱንም frequency እንደሚደግፍ ማረጋገጥ አለብዎት ነገር ግን መጨናነቅን ለማስቀረት 5GHz Frequency የተሻለ ነው።

ክፍል ሶስት ይቀጥላል
!!!
!!!!

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Addis Ababa
000000