BOOK CLUB ETH
24/07/2024
የእውነት ወንጌል ጥሪ ለቄዳርና ለነባዮት አገልጋዮች የተሰኘው :
ማውጫ : መግቢያ :ምስጋና እና መቅድም ያለው ስሆን በ145 ገጸ ብዛት በሶስት ምዕራፎች አሰናድቶ ያቀረበው :ፖስተር በረከት ማቴዎስ ስሆን ÷በማውጫው ከተካተቱት ዉስጥ :-
ምዕራፍ ፩=ሙስሊም ወዳጆች ስለ መጸሐፍ ቅዱስ የማወቅ ጉጉት እንዲኖራቸው የሚረዱ ዋና ዋና እስላማዊ መረጃዎች ።
ምዕራፍ ፪=ከሙስሊም ወዳጆቻችን ጋር ፍሬያማ ውይይቶች ለማድረግ ልንጠይቃቸው የሚገቡ ጥያቄዎችን ምንድናቸው ?
ምዕራፍ ፫=ከቁርአን ባገኘነው መነሻ መሰረት ሙስሊም ወዳጆች የዘላለም ህይወትን ለማግኘት-----አለባቸው ? የሚሉ እና ለሎችም ይገኙበታል ።
****
ያነበበ ተጠቀመ እውቀትንም ቀሰመ
መልካም የንባብ ጊዜ
Today a reader tomorrow a leader
አዳራሻችን ፡
ቁ1:ዊንጌት እሳት ና ድንገተኛ ጎን
ቁ2/ 6 ኪሎ የካቲት ሆስፒታል ጀርባ
*** join our chanal for more infromation.
ቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቀሉ :: አዳዲስ መጽሐፍ ለንባብ ሲቀርቡ እናሳውቃቹሃለን :
+251989930697
+251943315960
https://t.me/amibookshop
https://t.me/amibookshop
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
ADDIS