Sumayyaa
26/08/2023
አሸንዳ እና አጀንዳ ለምን ተጋጩ?
17/08/2023
16/08/2023
አንዳንድ እህቶቼ ሜካፕ አጠቃቀም ካልቻላችሁ ይቅርባችሁ በውሃና ሳሙና ለቅለቅ ካላችሁ በቂ ነው …😥
ከቃጠሎ እንዳመለጠ ድመት ወልጣቀኝ ሁናችሁ ብቅ አትበሉ እንጅ ጃል
…አንዷ እህታችን ስቶሪ ላይ ፎቶ ለጥፋ …ፊቷ ነጭ ሆኖ አገጯን ያስደገፈችበት እጇ ደግሞ ጥቁር ነው የራሷን ሳይሆን የሱዳኒ እጅ የተደገፈች ነው ሚመስል 😅
16/08/2023
ይህ ነገር ከልብ ውስጥ መስሎኝ ነበር ለካ ከፊትም ቁጭ ብሏል
አይ ሴት ነገር
Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Lidata
Addis Ababa