Mafi kas
22/05/2021
23/01/2021
ይቺን የማይከፈልባት የአንዲት ሴኮንድ ስራ በማድረግ ከምወደው ወንድሜ ጋር ታገናኙኝ ዘንድ ሙስሊሙ #በአሏህ ክርስትያኑ #በእግዚአብሔር እማፀናቹኋለሁ 😥
#ካሳ #ቸኮል #አበበ ይባላል የትውልድ ቦታ #ቡሬ #ጎጃም በ1980 የሀገር መከላከያን ተቀላቅሎ ሲሰራ የቆዬ ወንድሜ ነው ለመጨረሻ ጊዜ ያየሁት በ1994 ነው
ሌላኛው ይሄው አሁን በፎቶ ላይ እንደምታዩት ትልቅ ሰው ሆንዋል እያደግኩ በሄድኩ ቁጥር ግን ወንድሜ የት እንዳለ ባለማወቄ አንድም ቀን እንኳን ሳላስብ ውዬ አላድርም የወንድሜን ነገር ባሰብኩ ቁጥር ሁሌም አለቅሳለሁ 😥😥
😢😢 ወንድሜ ናፍቆኛል በማድረግ ወንድሜን አፋልጉኝ😭😭
እህት ወንድሞቼ የአቶ ካሳ ቸኮልን አድራሻ የምታውቁ ከላችሁ ከዚህ በታች በተቀመጠው ስልክ ቁጥር ደውላችሁ ታሳውቁኝ ዘንድ በምታምኑት አንድ ፈጣሪ እማፀናቹኋለሁ!!!
ስልክ ቁጥሬ ➡0965333130📞
#በእምነት media
Want your establishment to be the top-listed Arts & Entertainment in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
26/06/2020