Damot

Damot

Share

06/10/2021

ሥራውን ጀምሯል።መልካም የሥራ ዘመን ክርሥቲ

16/07/2021

አናጎሚዝ የሀዋሀትን ሌብነት ጠንቅቀው የተረዱ

17/03/2019

1. ስልክ ሲደወልሎት ይህ ቁጥር አገልግሎት አልዋለም እንዲልላቹ ከፈለጋቹ!...
ብዙ ሰዉ የማያዉቃቸው የሞባይል ሚስጥራዊ ኮዶች!ግን ሼር ሳያደርጉ ማለፍ አይቻልም ምክንያቱም ብዙዎች ስለሚያስፈልግ
""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
📱ስለ ሞባይል እና ኮምፒውተር መረጃ 📱
👉ስልክ ሲደወልሎት ይህ ቁጥር አገልግሎት አልዋለም እንዲልላቹ ከፈለጋቹ!
*21*900 # ይደውሉ ወይም 1 ዲጂት በመቀነስ ወደ ራስዎ ስልክ ማድረግ! ለምሳሌ
ስልክ ቁጥርዎ 0910435613 ከሆነ ወደ
*21*091043561 # ይደውሉ
ለማጥፋት ሲፈልጉ #21 # ብለው ይደውሉ!
👉 ሁሉም ጥሪዎችና መልእክች ወደ ሌላ ቁጥር ዳይቨርት ሲፈልጉ
*21*0144123456 # በ0144123456 ቦታ የፈለጉትን የሞባይል ወይም መደበኛ ስልክ ቁጥር ያስገቡ
ቀድሞ ወደ ነበረበት ለመመለስ ከፈለጉ #21 # ብለው
ይደውሉ ማለትም ስልክዎ ዳይቨርት ከተደረገ #21 # ሲደውሉ ወደ ኖርማል ይመለሳል ዳይቨርቱ ይጠፋል
* #21 # ከሆነ ስልኩ ዳይቨርት ተደርገዋል ወይስ አልተደረገም የሚል መረጃ ይሰጠናል
👉. ስልክዎ ብዚ ብቻ ሲሆን ዳይቨርት ለማድረግ
*67*የፈለጉትቁጥር # ብለው
ይደውሉ! ይህንን ዳይቨርት ለማጥፋት #67 # ይደውሉ
👉. ስልክዎ ካልተነሳ ብቻ ዳይቨርት ለማደረግ
*61*የፈለጉትቁጥር # ይደውሉ!
ይህንን ዳይቨርት ለማጥፋት #61 # ይደውሉ
👉. ስልክዎ ከኔትዎርክ ዉጪ ብቻ ሲሆን ዳይቨርት ለማድረግ *62*የፈለጉትቁጥር # ይደውሉ! ይህንን ለማጥፋት ሲፈልጉ #62 # ብለው ይደውሉ!
👉. ኮል ዌቲንግ አክቲቭ ለማደረግ ሲፈልጉ *43 # ብለው ይደውሉ! ኮል ዌቲንግ ለማጥፋት ሲፈልጉ #43 # ብለው ይደውሉ! ኮል ዌቲንግ አክቲቬት መደረጉ ወይም አለመደረጉ ለማወቅ * #43 # መደወል
👉. ሲደውሉ ስልክ ቁጥርዎ እንዳይታይ ወይም በሌላ ቁጥር ተክተው ለመደወል ሲፈልጉ #31 #"የሚደውሉት ቁጥር" ከዛ መደወል
☞አንዳንድ ስልኮች #31 # ከተደወለ በኀላ የምንደውለውን ቁጥር ስናስገባ በእኛ አገር ኔትዎርክ ላይሰራ ይችላል::
ተጨማሪ የምታውቁት ካለ በኮሜንት አሳውቁን

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa