Eeee
21/06/2025
ውድ ተከታታዮቻችን እና ደንበኞቻችን ሳምንታዊው የአፍሪ ይመልሱ ይሸለሙ የጥያቄ እና መልስ ውድድር ጊዜውን ጠብቆ ተገኝቷል
የሳምንቱ ጥያቄ: የሳራ አባት የአባቴ ልጅ ከሆነ; እኔ ለሳራ ምንድን ነኝ?
ትክክለኛውን መልስ ብቻ ማግኘት አያሸልምም!
ተጨማሪ መስፈርቶችን ልብ ይበሉ!
1- ይህን የድርጅታችንን የፌስ ቡክ ገፅ ፎሎው ማድረግ
2- ይህን ፖስት ላይክ እና ሼር ማድረግ አስፈላጊ ነው
3- መልስ ስትሰጡ ማለት ግዴታ ነው
* ሽልማቱ
በየሳምንቱ 5 አሸናፊዎችን የምንሸልም ሲሆን
1ኛ - የአፍሪ ኸርባል ፓኬጅ
2ኛ - ሳምንታዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል
3ኛ - የ200ብር ካርድ
4ኛ - የ100ብር ካርድ
5ኛ - የ100ብር ካርድ
ከሳምንት ሳምንት ከአፍሪ ጋር በመሆን እየመለሱ ይሸለሙ!
አፍሪ ኸርባል
ወደ ተፈጥሮ እንመለስ!
13/06/2024
ይገምቱ፣ ይሸለሙ!
-----------------------
ባንካችን በነገው ዕለት በጀርመን እና ስኮትላንድ መካከል በሚደረገው 17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የመክፈቻ ጨዋታ ውጤት በትክክል ለሚገምቱ የመጀመሪያ ሶስት የማኅበራዊ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን አጓጊ ሽልማቶችን አዘጋጅቷል፡፡
ትክክለኛውን መልስ ቀድመው በይፋዊ የባንካችን የፌስቡክ ገጽ የውስጥ መልዕክት (Inbox) በመላክ እንዲሁም ይህን መልዕክት ለሌሎች ሰዎች በማጋራት ይሸለሙ፡፡
የዓባይ ባንክ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች ቤተሰብ እንዲሆኑ ጋብዘንዎታል!
የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/abaybanksharecompany
ቴሌግራም፡ https://t.me/abaybanksharecompany
ትዊተር፡ https://twitter.com/AbayBank
ሊንክድኢን፡ https://www.linkedin.com/company/abaybank/
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/
ቲክቶክ፡ https://www.tiktok.com/?_t=8mCWN2EQpi1
ኢንስታግራም፡ https://www.instagram.com/abay_bank/
ድረገጽ፡ https://abaybanksc.com
መልካም ዕድል!
መልካም ጨዋታ!
30/05/2024
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Website
Address
PIASSA
Addis Ababa
KTK