Gojo Media
13/12/2020
You are not alone, God knows Your :
06/06/2016
“Hello Mekele Concert” coming so very soon!
After having the most exciting and successful event of the year-“Addis Concert”-
in Addis Ababa, Jorka Event presents Lij Michael (Faf) and other renowned
musicians @ “Hello Mekele” so very soon!
05/04/2016
እንኳን ደስ አለን
ጄቲቪ ኢትዮጵያ(JTV Ethiopia) የኢትዮጵያን የቴሌቪዥን ጣቢያ ሚዲያ ኢንዱስትሪን ተቀላቀለ
መቀመጫውን በላሰቬጋስ ኔቫዳ ያደረገው ጄቲቪ ኢትዮጵያ በናይልሣት 11595 v S/R 27500
Frequency ላይ የ24 ሰዓት ስርጭቱን የሚያቀርብ ሲሆን ከሳተላይት ተጠቃሚዎች በተጨማሪም
ተደራሽነቱን በመላው ዓለም ለሚገኙ ኢትዩጵያውያን በማድረግ በአንድሮይድና አይፎን ሞባይል ስልኮች፣
በዌብሳይትና ዩቱዩብ ተመልካቾች ባሉበት ስፍራ በቀጥታ ስርጭት ለማስተላለፍ ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡
ጆሲ መልቲሚዲያ የጄቲቪ ኢትዩጵያ የቴሌቪዝዥን ጣቢያ በኢትዮጵያ ወኪል ሲሆን ላለፉት ዓመታት
በጥበብ ዙርያ እና በቴሌቪዥን ሾው ጉልህ ስራዎችን እየሰራ ያለ ድርጅት ነው ለቴሌቪዥን ጣቢያውም
ፕሮግራሞችን አዘጋጅቶ ለማቅርብ ደረጃውን የጠበቀ ስቱዲዮ በከተማችን መሀል ቦሌ ኦሎምፒያ ደምበል
ሲቲ ሴንተር በማሰናዳት የተለያዩ ፕሮግራሞችን በማዘጋጀት ላይ ይገኛል ፡፡
ጄቲቪ ኢትዮጵያ ኢትዩጵያዊነት መልካምነት! በሚል መርህ የተቋቋመ የቴሌቪዥን ጣቢያ ሲሆን
ኢትዮጵያውያን ታሪክና ባህላቸውን ጠብቀው ለመጪው ትውልድ አሻራ ጥለው እንዲያልፉ በመረዳዳት
ትውልድን የሚገነቡ ስራዎችን ለተመልካች ማድረስን ዋነኛ አላማው ነው፡፡በቅርቡ ለበዓል መዳረሻ
የሙከራ ስርጭቱን የሚጀምር ሲሆን ለመጪው የፋሲካ በዓልም የጆሲ ኢን ዘ ሃውስ ሾውን ጨምሮ ልዩ
ልዩ የበዓል ፕሮግራሞችን እንደሚያቀርብ ከወዲሁ ተገልጿል፡፡
05/09/2013
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa