Visit Wolayta
ወላይታ ሶዶ ከተማ
የዎላይታ ሶዶ ከተማ ከሌሎች ኢትዮጵያዊያን ከተሞች ለየት የሚያደርጉ ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ ምክንያቶች ፡፡ ዎላይታ ሶዶ ከተማ የ130 ዓመት የዕድሜ ባለፀጋ፣ የዳሞት ፀዳል፣ ባለ ግርማ ሞገስ፣ ጥንታዊነቷም ሆነ ዘመናዊነቷ የሚያኮራት፣ በኢትዮጵያ ብቸኛዋ ባለ 7 በር ከተማ ናት፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=5cxkUsEIMvI&t=12s
08/10/2022
የማይረሳውን የሠረጎን ቀን በእነዚህ ምቹ፣ ፅዱ፣ ዘመናዊ መኪኖች የህይወት ዘመን አሻራዎን ያኑሩ፡፡
Mobile: +251-961124591 or
Whatsapp: +251-961124591
https://www.facebook.com/helloweddingcarrent
07/06/2021
Give a caption.
የወላይታ ቡና የብራንድ ስያሜ አገኘ።
የቡና ሰብልን ለማምረት ምቹ የአየር ፀባይ ካላቸው አከባቢዎች አንዱ የሆነው የወላይታ አከባቢ በዓመት በአማካይ ከ1500-2000 ቶን ምርት ለዓለም ገበያ ያበረክታል።
የራሱ የሆነ የቡና ስያሜ ሳይሰጠው በሲዳማ “C” ቡና ዉስጥ ገብቶ ቆይቷል፡፡
በዛሬው ዕለት የወላይታ ቡና የራሱ የብራንድ ስያሜ ተሰጥቶታል።
በተጨማሪ መረጃ ለመጪው ክረምት ወቅት በዞኑ 19 ሚሊየን የቡና ችግኝ መዘጋጀቱ ተጠቅሷል።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
NA