Prophet Sisay Timotiyos

Prophet Sisay Timotiyos

Share

16/04/2023

አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ...

ትንሳኤ ማለት ከሞት መነሳት ብቻም ሳሆን ላለመሞት መነሳት ነው። ከሞት እነ አልአዛርም ተነስተዋል ዳሩ ግን ተመልሰው ሞተዋል።

19/03/2023
06/12/2022

ሄደ ሄደ ወደ አምላኩ ሄደ
ኢየሱስን አምኖ አለምን የካደ
ሄደ ወደ አባቱ ሄደ😭😭
ቄስ በሊና ሳርካ ወደ አገለገሉትና
ወደ ምወዱት አባቱ ወደ ዘላለም
መኖሪያው ሄደዋል😭😭
መልካም እረፍት 😭😭

(2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4)
7፤ መልካሙን ገድል ተጋድዬአለሁ፥ ሩጫውን ጨርሼአለሁ፥ ሃይማኖትን ጠብቄአለሁ፤
8፤ ወደ ፊት የጽድቅ አክሊል ተዘጋጅቶልኛል፥ ይህንም ጻድቅ ፈራጅ የሆነው ጌታ ያን ቀን ለእኔ ያስረክባል፥ ደግሞም መገለጡን ለሚወዱት ሁሉ እንጂ ለእኔ ብቻ አይደለም።

08/11/2022

#ከሎጥ ብርታት የአብርሃም ድካም ይሻላል አብርሀም አርጅቶ ከበረታው ሎጥ ይሻላል ከፍናና ሰባት ልጆች የሀና አንዱ ይበልጣል አንድ አባባል ላውጋቹ አንበሳ ብዙ አይወልድም ስለዚህ ቀበሮ መጣች እና ሴት አንበሳዋን 1 ብቻ  መውለድ ምትችይ ብላ አሾፈችባት ፈገግ ብላ አንበሳዋ አንድ ነገር አትርሺ የኔ አንድ ሲወለድ የአንበሳ ልጅ ነው አለቻት...
ወዳጆቼ ትኩረት ብቻ ማድረግ ከቻልን እና ሙሉ አቅማችንን ከተጠቀምን መቀየር የማንችለው ነገር የለም
#አንተ ያየኸውን ራዕይ ብቻ ትኩረት ካደረክ ሰዎች አንተን ያያሉ ያሰብክበትም ቦታ ትደርሳለህ!!

Want your place of worship to be the top-listed Place Of Worship in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa