H2 Computer and Language Training Center

H2 Computer and Language Training Center

Share

23/05/2020

ለእስልምና እምነት ተከታዮች ኢድ ሙባረክ!
Eid Mubarak to all Muslims!

28/03/2020

እጅዎትን በተገቢው መልኩ በማፅዳት ጤናዎትን ይጠብቁ!
952 እና 8335 ነፃ የስልክ መስመር ላይ ይደዉሉ

18/03/2020

ውድ የተቋማችን የቋንቋ ተማሪዎች በሙሉ ከነገ መጋቢት 9 2012 ዓ.ም ጀምሮ የግል ስልክዎን በመጠቀም የእንግሊዘኛ ቋንቋዎን ከአስተማሪዎ ጋር ከታች በተዘረዘረዉ ፕሮግራም መሰረት በመደወል ማውራትና መለማመድ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
ጠዋት ከ 2:00 ጀምሮ እሰከ ምሽት 1:00 ሰዓት

ወንድ አስተማሪ ከፈለጉ:-በ 0987717042
ሴት አስተማሪ ከፈለጉ:- በ 0909951205

ለሁሉም እንዲደርስ ሼር በማድረግ ይተባበሩን።

For all H2 langauge students,
This is to inform you that, We have scheduled English phone teachers starting from tomorrow March 19, 2020 to help you practice English using your mobile phone as of the following listed program,

From Monday - to- saturday
8:00 AM - 7:00 PM

For Male teacher: 0987717042
For Female teacher: 0909951205

Please share for others.

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Megenagna Bethlehem Plaza 3rd Floore Office No 302
Addis Ababa