Engida

Engida

Share

It’s the digital world, so book all your ✅ Flight Ticket, Hotel room, Tour Package, Car rent for Ethiopia & International travel. We’ve made it pretty easy for you. Sit back, relax, power up your device and explore what the world has to offer you, through www.engidatravel.com

12/10/2024

Job Announcement: Data Entry Clerk (Short-Term Contract)

We are seeking a skilled and efficient Data Entry Clerk for a 25-day short-term contract. The ideal candidate should have their own laptop, possess fast data entry skills, and be able to complete tasks accurately within the specified time frame.

Position: Data Entry Clerk
Contract Duration: 25 days
Daily Allowance: Provided

Responsibilities:
Accurately input data from paper documents into Excel.
Ensure data accuracy and consistency.
Organize and maintain data in a structured format.
Complete tasks within the given deadlines.

Requirements:
Own laptop with necessary software installed (Microsoft Excel).
Proven experience in data entry with fast typing skills.
Attention to detail and accuracy.
Ability to work independently and meet daily targets.

How to Apply:
Please send your resume and a brief description of your data entry experience to [email protected] .

Loading... 12/12/2021

ቀደምቶቻችን የመሸበትን እንግዳ ተቀብለው እግሩን አጥበው ከክቡር መኝታቸው ወርደው በማሳደር ስንቅ ቋጥረው ሲሸኙ ኑረዋል እኛም የእነዚያን ደግና ትሁት ባለሀገሮች ዱካ ተከትለን በሚሄዱበት ከተማ
በደረሱበት መንደር ...ቤት ለእንግዳ ብለን በክብር ተቀብለን ልናስተናግድዎት እንደሁልጊዜውም ዝግጁ ሆነን እየጠበቅንዎት ነዉ። ወደየትኛውም የኢትዮጵያ ከተሞች ሲሄዱ እንግዳ የተሰኘውን የሞባይል መተግበሪያ አፕልኬሽን እንዲሁም www.engidatravel.com ዌብሳይታችንን በመጠቀም አልያም 24 ሰአት የሚሰራ የጥሪ ማዕከላችንን 9439 ለአለም አቀፍ ጥሪ +25198211777 በመጠቀም የሆቴልና የእንግዳ ማረፊያ ክፍል፣ የመኪና ኪራይ ፣ እንዲሁም የጉብኝት ፓኬጆችን እጅግ ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ ያገኛሉ ፡፡ በተጨማሪም ታላቁን ወደ ሀገር ቤት ጥሪ በማስመልከት GreatEthiopia ብለዉ የቅናሽ ኮድ በማስገባት በሁሉም ሆቴሎች ፣ የመኪና ኪራይ ፣የቱር ፓኬጅ እና የቱሪስት ጋይድ ክፍያዎች ላይ 30% ቅናሽ ያገኛሉ ።

Loading...

22/12/2020

መልካም ዜና
በሆቴል ሪዞርት እንግዳ ማረፊያ እና ሎጅ ንግድ ዘርፍ ለተሰማራችሁ አግልግሎት ሰጪዎች በሙሉ ድርጅታችን እንግዳ ትራቭል ቴክኖለጅ ሓ/የተ/የግ/ማህበር በኢትዮጵያ የመጀመሪያውና ትልቁ ኦንላይን ትራቭል አግርጌተር ሲሆን እጅግ በዘመነ የቴክኖለጂ ፕላትፎርም በመታገዝ በውጭ ሀገርና በሀገር ውስጥ ለሚገኙ ደንበኞቹ በድረ-ገፅ በሞባይል መተግበሪያ አፕልኬሽንና 7ቱንም ቀናት 24 ሰአት በሚሰራ የጥሪ ማዕከላችን በመታገዝ የበረራ ትኬት ፣ የማረፊያ ክፍል ፣ የመኪና ኪራይ እና የጉብኝት ፓኬጅ አገልግሎትን በቀላሉ የሚያገኙበት ፕላትፎርም አዘጋጅቶ እየሰራ ይገኛል ፡፡ ድርጅታችን ከመላው አለም ለሚመጡ ደንበኞቹ በአማራጭ የተሞላ አገልግሎትን ለማቅረብ ያመች ዘንድ በመላ ኢትዮጵያ የሚገኙ በዘርፉ የተሰማሩ አገልግሎት ሰጪዎች ጋር አብሮ በመስራት ላይ ይገኛል እርስዎም ዛሬውኑ አብረውን መስራት እንዲጅምሩ ግብዣችንን እናቀርባለን፡፡
በክልል ከተሞች የምትገኙና በኦንላይን መመዝገብ የምትፈልጉ ይህንን ሊንክ በመጫን https://www.engidatravel.com/en/supplier-register መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን ቦሌ መድሀኒአለም ሸገር ህንፃ ገባ ብሎ ኤፍሬም ህንፃ 3ተኛ ፎቅ ያገኙናል
ስልክ 09 82 11 77 77
09 21 28 90 80
09 37 92 79 74
[email protected]

Want your business to be the top-listed Travel Agency in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


Hayahulet Comet Building 2nd Floor
Addis Ababa