Zoe Events
25/05/2022
Salt & Light child care center
ከ6 ወር በላይ ለሆኑ ሕፃናት የተዘጋጀ ደረጃውን የጠበቀ ማቆያ ሲሆን
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች:-
👉 ከ6ወር - 3ዓመት ከ11 ወር ያሉ ሕፃናት ከ ሰኞ - አርብ ከጠዋቱ 1:30 - ምሽት 11:30 በጥሩ እንክብካቤና ትምህርት ያሳልፋሉ።
👉 ወላጆች ቅዳሜ ቀን ላይ ምንም አይነት ኘሮግራም ቢኖርባችሁ ልጄን የት ላድርገው ብለው አይጨነቁ። ከ 6 ወር - 9ዓመት ለሆኑ ልጆች ከጠዋቱ 3:00 - ምሽት 11:30 ድረስ የተለያዩ ትምህርታዊ እና አዝናኝ የሆኑ ፕሮግራሞችን በማዘጋጀት ልጅዎን ተቀብለን እናስተናግዳለን።
እንዲሁም ለልጆችዎ የልደት ፕሮግራሞችንና የተለያዩ ኤቨንቶችን ማድረግ ከፈለጉ ምቹ በሆነው ቦታችን ላይ ሁሉንም ነገር አዘጋጅተን እንጠብቃችኃለን።
👉 በተጨማሪም ከ4 ዓመት - 11ዓመት ለሆኑ ልጆች ዘወትር ከሰኞ - አርብ ከትምህርት ቤት መልስ የማስጠናት አገልግሎት እንሰጣለን።
አድራሻ:- ቦሌ ኦሎምፒያ በዴሉክስ ፈርኒቸር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ከ አድማስ ዩኒቨርሲቲ አጠገብ
ስልክ 0973169823 ሰኒ
0910146662 ሀኒ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa