BIBAH HD

BIBAH HD

Share

Photos from BIBAH HD's post 11/12/2022

!
✅የአፍሪካዋ ተወካይ ሞሮኮ ለዋንጫ ተገማች ፖርቹጋልን ጥላ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅላለች
🇲🇦 ? ሞሮኮ እና ክሮኤሽያ ከአንድ ምድብ ሲሆኑ እስከአሁን ያልተሸነፉ ሀገራት ናቸው
✅ፈረንሳይ በቹአሚኒ ምርጥ ጎል በኦልቪዬ ጂሩ ጎሎች ሁለት ለ አንድ እንግሊዝን አሸንፈዋል
✅ሀሪ መጀመሪያ የተገኘውን የ1-1 አቻነት እድል የፍፁም ቅጣት ምቱን አስቆጥሮ ከዋይን ሩኒ ጋ በ53 ጎሎች የእንግሊዝ የምን ጊዜም ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ሁኗል!
❌ሜሴን ማውንት ያስገኘውን የፍፁም ቅጣት ምት ሀሪ ኬን በወሳኝ ሰዐት ምት ስቷል!

ጨዋታዎች
🇦🇷 #አርጀንቲና 🆚 🇭🇷 #ክሮኤሽያ
🇲🇦 #ሞሮኮ 🆚 🇫🇷 #ፈረንሳይ
📌አቀራረባችን ከተመቻችሁ እና አድርጉ!

07/12/2022

ለኳታሩ የዓለም ዋንጫ ወደ ሩብ ፍጻሜ ያለፉ ሀገራት

በኳታር እየተካሄደ ባለው የዓለም ዋንጫ 5 የአውሮፖ፣1 የአፍሪካ እና 2 የደቡብ አሜሪካ ሀገራት ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቅለዋል። ሞሮኮ ከአፍሪካ ያለፈች ብቸኛ ሀገር ሆናለች።

ቤተሰብ ይሁኑ!

07/12/2022

⚡️ ?
✅ፖርቹጋል በግማሽ ደርዘን ጎሎች 6-1 ስዊዘርላንድን አሸንፋለች
✅ጎንካሎ ራሞስ የ2022 የኳታር አለም ዋንጫ የመጀመሪያ ሀትሪክ ሰርቷል
✅በ2002 ምሮስላቭ ክሎሳ በመጀመሪያ የአለም ዋንጫ ጨዋታ ሀትሪክ ከሰራ በኋላ ዛሬ ራሞስ ይህን ታሪክ ደግሟል
✅ፔፔ በአለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ጎል በማስቆጠር በእድሜ ትልቁ ተጫዋች ነው

📌ከተመቻችሁ እና አድርጉ!

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address


Piassa
Addis Ababa