Addis Events

Addis Events

Share

Visit our website for all the Events AllAddisEvents.com

STEM Based Summer Camp | All Addis Events 11/06/2024

https://alladdisevents.com/event/stem-based-summer-camp/

STEM Based Summer Camp | All Addis Events STEM Based Summer Camp Event Date: July 15, 2024 Time : 9:00 AM - 4:59 PM phone number +251113836474 Beat the winter cold with FUN & LEARNING at New Hope Academy Camp!Unleash your child’s inner genius! This break, we offer a jam-packed camp with activities for every kind of kid:• Language learni...

ፈንድቃ የቤተሰብ ቀን | All Addis Events 11/06/2024

https://alladdisevents.com/event/fendika-family-day-2

ፈንድቃ የቤተሰብ ቀን | All Addis Events Fendika family day and bazaar Event Date: June 16, 2024 Time: 10:00 AM - 5:00 PM Entrance : free በቀጣይ ሳምንት እሁድ ሚዘጋጀውን ፈንድቃ የቤተሰብ ቀን ተካፈሉ ስንል በደስታ ነው:: ላለፉት አመታት እየቀረበ ሚገኘው ይህ ዝ.....

Celebrating Father’s Day | All Addis Events 11/06/2024

https://alladdisevents.com/event/celebrating-fathers-day/

Celebrating Father’s Day | All Addis Events Celebrating Father’s Day Event Date: June 16, 2024 Time : 12:30 AM - 11:45 PM Venue : Ethiopian Skylight Hotel Join us in celebrating Father’s Day with a lavish Buffet Lunch filled with gourmet cuisine, healthy options, and decadent desserts. Then enjoy a traditional buffet dinner accompanied by...

31/05/2024

በጋዜጠኛ ታምራት ኃይሉ የተጻፈው “ዜሮ ዓመት የስራ ልምድና ሌሎች ወጎች” የተሰኘው መጽሐፍ ሰኞ ይመረቃል

ላለፉት 22 ዓመታት በጋዜጠኝነት ሙያው የሚታወቀው የቁም ነገር መጽሔት ባለቤትና ዋና አዘጋጅ በሆነው ጋዜጠኛ ታምራት ኃይሉ የተጻፈውና ለህትመት የበቃው “ዜሮ ዓመት የስራ ልምድና ሌሎች ወጎች” የተሰኘው መጽሐፍ የፈታችን ሰኞ ግንቦት 26 /2016 ዓ.ም ጊዮን ሆቴል ግሮቭ ጋርደን ዎክ ከ11 ሰዓት ጀምሮ በሚካሄድ ዝግጅትእንደሚመረቅ ታውቋል፡፡
በእለቱ የኪነ ጥበብ ቤተሰቦች፣ አርቲስቶች፣ ደራሲያንና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በሚገኙበት ደማቅ የምረቃ ስነ ስርዓት ላይ ስለ መጽሐፉ ይዘት መጠነኛ ዳሰሳ በዶ/ር ዘላለም ጌታቸው የዲላ ዩኒቨርሲቲ የቋንቋና ስነ ጽሑፍ መምህር የሚቀርብ ሲሆን አዝናኝ ትረካዎች በታዋቂ አርቲስቶችና ጋዜጠኞች ይቀርባል፡፡

አንጋፋው ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴን ጨምሮ ጋዜጠኛና ደራሲ ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ፤ ኮሜዲያን ደረጀ ሃይሌ፤ ፤ ጋዜጠኛ በላይ በቀለ፤ ገጣሚ ታገል ሰይፉ፤ አርቲስት ታምሩ ብርሃኑ፤ ጋዜጠኛ ኤደን ገ/ህይወትና ደራሲ በሃይሉ ገ/እግዚአብሔር ቅንጭብ ታሪኮችንና ገጠመኞቻቸውን ፤ የሚያቀርቡ ሲሆን መድረኩን ጋዜጠኛ መሰለ ገህይወት እንደሚመራው ታውቋል፡፡

“ዜሮ ዓመት የስራ ልምድና ሌሎች ወጎች” የተሰኘው የደራሲ ታምራት ሃይሉ መጽሐፍ 20 ታሪኮችን የያዘ ሲሆን 136 ገጾች አሉት፤
በቅድመ ህትመት የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ በደራሲና ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ አስተባባሪነት በአጭር ቀናት የህትመት ዋጋውን መሰብሰብ የተቻለ ሲሆን በ275 ብር ለገበያ መቅረቡ ታውቋል፡፡

Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address


22
Addis Ababa