Markos Tewodros - Mac
HOLY SPIRIT
is a person; not a force, power or a thing.
He thinks (Acts 15:28)
He speaks (Acts 1:16)
He grieves (Ephesians 4:30)
He decides (I Corinthians 12:11)
14/06/2025
#ህልውና
የእግዚአብሔር መገኘት ታላቁ ስጦታችን!
ሩቅ አይደለም፣ በእያንዳንዱ እርምጃ ከእኛ ጋር አለ። ብቻችንን አይደለንም፤ መንፈሱ በእኛ ውስጥ ይኖራል፣ ይመራናል፣ ያበረታናል እና ሰላምንም ይሰጠናል።
በዘፀ 13:21 አባቶቻችንን በእሳት እና በደመና እንደመራ
በዮሐ 14:17 ደግሞ በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል አሁን ከእኛ ጋር አለ።
ታማኝ፣ ቅርብ እና በቂ።
29/05/2025
#በእምነት እንጂ #በማየት አንመላለስም!
እግዚአብሔር ትናንት ከእኛ ጋር እንደነበረ፣ ዛሬም ደግሞ አብሮን አለ፣ በነጋችንም ውስጥም እርሱ ቀድሞ አለ።
እምነት ለሁሉም ጥያቄዎች መልስ ማግኘት ማለት አይደለም። ለሁሉም ጥያቄ መልስ የሆነውን እርሱን ማወቅ እንጂ!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the public figure
Telephone
Address
Addis Ababa
1000