Temsalet Kitchen

Temsalet Kitchen

Share

Temsalet has grown to become a place of organic learning where the women employed can develop their personal as well as career preferences. It also serves as a hub for different communities that host their events with us. But more than anything, it’s a comfortable corner to share some Authentic Ethiopian food. Temsalet practices a wholesome social enterprise model where the women employed are offe

ተምሳሌት ካፌ ለጥበብ 09/04/2023

https://youtu.be/-hFBOWr8K8I

ተምሳሌት ካፌ ለጥበብ በሳምራዊት ጴጥሮስ ከስምንት ዓመታት በፊት የተመሰረተው ተምሳሌት ካፌ ከካፌነት ባሻገር ኪነጥበባዊ ይዘት ያላቸው ጥበባዊ ጉዳዮች ይስተናገዱበታል፡፡

12/05/2022

Our space is always open for fine Ethiopian Dining, small events and gatherings or to just simply drink coffee and rest.

ቤታችን ግሩም ኢትዮጵያዊ ማእድን ለመመገብ፣ አነስተኛ ዝግጅቶችንና የጥበብ ስራዎችን ለማቅረብ እና እንዲሁ ቡና እና ጠጅ እየተጎነጩ እረፍት ለማረግ ሁሌም ክፍት ነው።

#ተምሳሌትየኛየሁላችንምቤት # #ድባበተምሳሌት

20/04/2022

ምን እንታዘዝዎ?

Photos from Social Enterprise Ethiopia's post 19/04/2022

ትናንት ምሽት ከለባውያኑ ርዕሰ መምህር ፕሮፌሰር ፓኖስ ሃዛንድሪያስ፣ ተማሪ ሜሮን አለማየሁ እና ተማሪ ሪም ኢብራሂም ጋር Social Enterprise Ethiopia MeetUp Addis ከተምሳሌት ኪችን ጋር ባዘጋጀው ዝግጅት በጣም ጥሩ ጊዜ አሳልፈናል። ለባዊ አካዳሚ ኢትዮጵያዊ መሰረት ያለውና ከሁሉ በላይ የሰው ልጅ ክቡር ነው፣ እርሱም ለባዊ (አስተዋይ) ነው ስለዚህም ለዚህም ማንነቱ የተገባ እና የሚመጥን ትምህርትን ማቅረብ ላይ የሚሰራ ትምህርት ቤት ነው። ትምህርት አሰጣጣቸውም ተማሪዎች ወደውጭ ብቻ ሳይሆን ወደራሳቸው ገብተው እንዲያስተውሉና የተሰጣቸውን ስጦታ አግኝተው እንዲያበለጽጉ ይረዳቸዋል።

'"የመጽሐፍት ብዛት ዝንጉነትን ያመጣል ነገር ግን ሃብት የሚሆነን በጽሞና ያሰብነው ሃሳብ ነው" በሚል ምሳሌና በሌሎችም ሃሳባቸውን እያዋዙ ብዙ ትምህርትን አስጨብጠውናል። ይህም ዝግጅት ተምሳሌት ኪችን በመደረጉ ደስታችንን እየገለጽን ለነበረን ቆይታ ሁሉ ሁላችሁንም እናመሰግናለን!

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Gray Building Near Adams Pavilion Pushkin Square
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 21:00
Tuesday 08:00 - 21:00
Wednesday 08:00 - 21:00
Thursday 08:00 - 21:00
Friday 08:00 - 21:00
Saturday 08:00 - 21:00
Sunday 08:00 - 21:00