BTOZ Events

BTOZ Events

Share

A Company perfectly organized to Organize Events, Manage Events, Promote Events and products, Sales Agent.

22/09/2021

የመስቀል ደመራ በዓል በማታ የሚከበር እንደመሆኑና እሳት የሚነድበት በዓል እንደመሆኑ ሕፃናትን ብዙም አሳታፊ አይደለም:: የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ ከቦሌ ደብረ ሳሌም መድኃኔዓለም ካቴድራል ሰንበት ትምህርት ቤት ጋር በመተባበር ልዩ የሕፃናት የደመራ በዓል ዝግጅት አዘጋጅቶአል:: በዚህ ሙሉቀን የሚውል ዝግጅት ላይ ሕፃናት ስለመስቀል ይማራሉ:: ትምህርታዊ ጨዋታዎችን ይጫወታሉ:: ከንግሥት ዕሌኒ ተዋንያን ጋር እና ከየኔታ ጥዑም ጋር ያማረ ጊዜ ያሳልፋሉ:: ሽልማት የሚያስገኙ ልዩ ልዩ የሕፃናት ዝግጅቶች ላይ ይሳተፋሉ::
ወላጆችም ለአስተባባሪዎች ልጆቻቸውን አስረክበው በተዘጋጀላቸው በቂ የማረፊያ ቦታ ሆነው የመስቀሉን በረከት ይካፈላሉ::

"ሕፃናትን ተዉአቸው ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ አትከልክሉአቸው" ማቴ 19:20

Want your business to be the top-listed Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


Cameroon Street
Addis Ababa