Sami man

Sami man

Share

14/08/2024

ስለ አሽከርካሪው ሂዎት መጥፋት፣መታገት፣መዘረፍ፣ሳያሳስባችሁ ለምን የአካባቢየ፣የሃገሬ ስም ተነሳ በክፉ ብላችሁ የምታስቡ ሰዎች ይህ አስተሳሰብ ሁአላ ቀርነትም ከሰባዊነትም ያልመነጨ ሃሳብ ነው

እባካችሁ የአካባቢያችሁ ስም በጥሩ እንዲነሳ ነውረኛን፣ዘራፊን መቅጣት፣ማረም፣ማጋለጥን ልምድ አድርጉት::

23/02/2021

ኤክስካቫተር በ ቼን ይፈለጋል፡፡የስራ ቦታ፡ቦሬ(ክብረ መንግስት፡)ሻኪሶ፡አምቦ፡አዲስ አበባ፡ሃዋሳ፡ዲላ፡ስ.ቁ 0911481673/0943164839 ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ፡፡

Want your business to be the top-listed Autos & Automotive Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Kality
Addis Ababa