Beka Pictures
So we share here some of those productions.
07/02/2025
"ትዳሮክራሲ" የተሰኘውን አጭር ፊልም ተመልከቱልኝማ፤
በነካ እጃችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ እና ሼር አይረሳ።
ድርሰት እና ዝግጅት ፡ Beka Taye
Tidarocracy_ትዳሮክራሲ_Short Story_አጭር ጭውውት መቼም ቢሮ ውስጥ ያለው ውሎ ስንት ጉድ ችሏል።ከትውውቅ እስከ መግባባት፣ከፍቅር እስከ ሸፍጥ ሁሉንም የማህበራዊ ኑሮ ቀለሞች ይገኝበታል፤በዚህች አጭር ጭውውት ውስጥ ከእነዚህ ቀለማት .....
11/07/2024
አቡነ ጴጥሮስ ፊልም Abune Petros Film Trailer Movie will be released after...ፊልሙ ሊመረቅ የቀረው ቀን…18 Days0 Hours54 Minutes7 SecondsTRAILERPlay VideoABOUTአዲስ አበባንና ግራዚያኒን ለመያዝ ከአራት አቅጣጫ የተቀነባበረው የአርበኞች ወረራ በመ...
05/03/2021
ቤካ ቲውብ
የቪዲዮ ኤዲቲንግ ማስተማሪያ ቲውብ
ይመልከቱ - ይውደዱ - ሰብስክራይብ ያድርጉ
ለመከታተል ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑት
https://www.youtube.com/channel/UCSGpeTgQcaEJJKht4PfVE9g
05/03/2021
የቪዲዮ ኤዲቲንግ ማስተማሪያ ክፍል 04
ይመልከቱ - ይውደዱ - ሰብስክራይብ ያድርጉ
Adobe Premier Tutor 04 - Interface / የአዶቤ ፕሪሚየር ማስተማሪያ - የሆድ ዕቃው - ክፍል 04 The fourth episode of our video editing tutorial.Enjoyአራተኛው የቪዲዮ ማስተማሪያ እነሆ፤መጀመሪያ ሲከፈት የምናገኛቸው ነገሮች ተዘርዘረዋል።መልካም ጊዜ
18/02/2021
የቪዲዮ ኤዲቲንግ ማስተማሪያ ክፍል 03
ይመልከቱ - ይውደዱ - ሰብስክራይብ ያድርጉ
Adobe Premier Tutor 03 - Interface / የአዶቤ ፕሪሚየር ማስተማሪያ - የሆድ ዕቃው - ክፍል 03 The third episode of our video editing tutorial.Enjoyሁለተኛው የቪዲዮ ማስተማሪያ እነሆ፤መጀመሪያ ሲከፈት የምናገኛቸው ነገሮች ተዘርዘረዋል።መልካም ጊዜ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
1000
23/08/2023