ACE Job Solution

ACE Job Solution

Share

20/04/2023

አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

☑️Ace Jobs/ኤስ ስራዎች

ከዚህ በታች በተጠቀሰው የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::

▪️የስራው መደብ- የደንበኞች አገልግሎት

▪️ተፈላጊ መስፈርት: ጥሩ የመግባባት የመደራደር እና የማሳመን ችሎታ ያላት አዳዲስ ደንበኞችን ማግኘት የምትችል::

▪️ዝቅተኛ የሥራ ልምድ 6 ወር በደንበኞች አገልግሎት ኤጀንሲ ውስጥ ሰርታ የምታውቅ ወይም በሽያጭ እና ተዛማጅ መስኮች የስራ ልምድ ያላት::

▪️የመኖሪያ አድራሻዋ ካዛንቺስ ወይም ለካዛንቺስ ቅርብ መሆን አለበት::

▪️ተፈላጊ ብዛት-1 ሴት

▪️የስራ ሰዓት-መደበኛ

▪️ደመወዝ - 4000 ብር እና ጥቅማ ጥቅም

አመልካቾች ከታች ባለው ሊንክ የተቀመጠውን ፎርም በመሙላት ማመልከት ትችላላችሁ::

https://forms.gle/1Ci2DvWZEQbxBCMS8

የማብቂያ ቀን-ሚያዝያ 19,2015 ዓ.ም

ለበለጠ መረጃ ስልክ 0934551313
0707414509

🔘አድራሻ - ካዛንቺስ ( የድሮ ዘመን ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ) አጠገብ ወ/ዮሃንስ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 309

Join us

https:/t.me/acejobseth

Google Forms: Sign-in Access Google Forms with a personal Google account or Google Workspace account (for business use).

Want your business to be the top-listed Recruitment Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


Kazanchis
Addis Ababa
1000