Link Travel Agent
12/02/2026
!!
ድርጅታችን ሊንክ ትራቨልበሃገራችን ፈር ቀዳጅ በሆንበትና 4 ዓመታትን የተሻገረ ስኬታማ የኡምራ ፓኬጅ ልምድ ባካበትንበት መስተንግዶ እየታገዝን፤ ዘንድሮም ለየት ባለ መልኩ በሁለት የጉዞ አማራጮች ማለትም በመደበኛ እና በ ቪ አይ ፒ ያቀረብነው የረመዳን አሽሩል አዋኺር ልዩ ፓኬጃችን፤ በረመዳን 15 ተጉዘው ረመዳን 29 በረመዳን 17 ተጉዘው በ 29 የሚመለሱበት እንዲሁም ረመዳን 19 ተጉዘው በዓልን እዛው አሳልፈው ሸዋል 5 የሚመለሱበትን ተጨማሪ ፓኬጅ አዘጋጅቶ ተጓዦችን ሲመዘግብ ቆይቷል።
ጉዳዩን ለህዝብ ይፋ ካደረግንበት ጊዜ ጀምሮ እስካሁን እየመዘገብን የቆየን ቢሆንም የተዘጋጀው ፓኬጅ ቦታ ሞልቶ ምዝገባው የተጠናቀቀ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።
በድርጅታችን ለመጓዝ የተመዘገባችሁ ውድ የአላህ ባሪያዎች ከጥቂት ቀናት በሗላ ለጉዞው የሚያስፈልጋችሁን የቅድመ ስልጠና ቀን የምናስተላልፈውን ማስተዋወቂያ በመከታተል እንድትገኙ ስንል በአክብሮት እንጠራለን።
ሁል ጊዜ ቀዳሚ ምርጫችሁ ስለምታደርጉን እናመሰግናለን።
ለተሟላ መረጃ በ0942888886ወይም 0965888883ይደውሉልን!
ሊንክ ትራቭል ኤጀንት!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Bole
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 08:30 - 17:30 |
| Tuesday | 08:30 - 17:30 |
| Wednesday | 08:30 - 17:30 |
| Thursday | 08:30 - 17:30 |
| Friday | 08:30 - 17:30 |
| Saturday | 08:30 - 17:30 |