Link Rise Solutions

Link Rise Solutions

Share

11/05/2026
28/04/2026

🎓 Professional Research Advisory Services – Now Available

Link Rise Solutions offers structured, expert-led research consultation for:

• Undergraduate students
• Postgraduate students
• PhD candidates

Our approach ensures:

✔️ Strong research foundation
✔️ Methodological accuracy
✔️ Academic writing excellence
✔️ Timely completion

We don’t just guide — we help you produce high-quality, credible research.

📩 Contact us to schedule your consultation. via Telegram:

LinkRise Solutions – Connecting Talent with Opportunity.

Join our telegram channel
https://t.me/+awJByPcwqdthNTA0

28/04/2026

ሌግዤሪ ላይፍ የዘመኑ ትዉልድ ጥያቄ ይመስላል። ታዲያ በትምህርት ይሄንን ዓይነት ህይወት ልናገኝ እንችላለን?

ተማሪዎችን የህይወታቸዉን ዓላማ ተረድተዉ ከዛ አንጻር ትምህርትን፣ ህይወትን አንዲቃኙ በስልጠናዎቹ ያነሳሳል፤ ለተግባሮታዊነቱም ወጥነት ያለዉ የክትትል ስትራቴጂ ነድፎ ትዉልዱን በማገልገል ላይ ያለ ተቋም ነዉ።

ትምህርት ቤቶች፣ ወላጆች፣ መምህራን፣ የትምህርት አመራሮች እና ሌሎች ባለድራሻ አካላት በክልል እና የዞን ከተሞችና ወረዳዎች አብራችሁን ለመስራት ከፈለጋችሁ በራችን ክፍት ነዉ።

ይደዉሉልን
0916898969
0976851818

የቢሮ አድራሻችን
መገናኛ ገነት ኮሜርሻል 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 309 ላይ እንገኛለን።

በቴሌግራም ይቀላቀሉን👇
https://t.me/+awJByPcwqdthNTA0

24/04/2026

የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ።

የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርተፊኬት (12ኛ ክፍል ፈተና) ከሰኔ 24 እስከ ሃምሌ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቆናል።

በሌላ በኩል ፦

- የሬሜዲያል ፕሮግራም ሀገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 17 እስከ ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ/ም ➡️ ግንቦት 19 ኢድ አልአድሃ

- የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና ከሰኔ 2 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ/ም

- የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና (NGAT) ከሃምሌ 29 እስከ ሃምሌ 30 ቀን 2018 ዓ/ም

- የመሰረታዊ የንባብና የስሌት ክህሎት ምዘና ጥናትና ምርምር መረጃ መሰብሰብ ከሚያዚያ 26 እስከ ግንቦት 7 ቀን 2018 ዓ/ም ... ይሰጣል።

LinkRise Solutions – Connecting Talent with Opportunity.
Join our Telegram channel: https://t.me/+awJByPcwqdthNTA0

16/04/2026

🎓 Need help with your thesis or research?

Link Rise Solutions now provides Research Advisory Services for:

✔️ Undergraduate
✔️ Masters
✔️ PhD students

We support you with:
• Topic selection
• Proposal writing
• Data analysis
• Thesis writing guidance

📩 DM us to get started! via Telegram:

LinkRise Solutions – Connecting Talent with Opportunity.

Join our telegram channel
https://t.me/+awJByPcwqdthNTA0

Want your business to be the top-listed Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address


Addis Ababa
Addis Ababa