Online Tech

Online Tech

Share

online tech ዘወትር ሰኞ፣ሀሙስ እና እሁድ ከ2 ሰአት ጀምሮ course ይሰጣል ማንም ሰው like በማድረግ ተመዝግቦ መማር ይችላል ስለዝህ የመቀበያ መስፈርታችን ማንበብ ና መጻፍ የምችል ከየትኛውም የትምህርት ደረጃ online በመማር እውቀቶን ይጨምሩ welcome .

New music 2020 🔝 John 21'st _ Lockdown Time 23/08/2020

ይደሰቱበት

New music 2020 🔝 John 21'st _ Lockdown Time This music is freestyle song New 2020 music lockdown time I hope to enjoy with the music and dance I wish good lockdown time for all people I hope this crisi...

Dance Together Rimx 01/05/2020

new toofan music

Dance Together Rimx Toofan ft John doux zero rimx

African dance 30/04/2020

African dance Young Ethiopian dance funny enjoy yourself

24/02/2020

የስራ ፈጠራ

day 3

ጥያቄ

➜ ተቀጥረን ከምንሰራና በግል ከምንሰራው የትኛው የተሻለ ነው ለምን?

✦ መልሱን comment ላይ ይጻፉልን ወይም በ WhatsApp ይላኩልን እናመሰግናለን ።
ሳምንት እንገናኝ ..

23/02/2020

ክፍል 3

💠 Hypertension (ከፍተኛ የደም ግፍት)

✦ hypertension ምንድነው ??
➜hypertension ማለት በጣም ከፍተኛ የደም ግፍት ማለት ነው።

✦ ከፍተኛ የደም ግፍት ምን ችግር አለው ??
➜ከፍተኛ የደም ግፍት ለልብ በሽታ ና ለ stroke ያጋልጣል ይባስ ብሎም ህይወታችንን ልነጥቅ ይችላል።
✦ከፍተኛ የደም ግፍት እንዴት ይከሰታል ?
➜በ አመጋገብ ስርአት
➜ጨው የበዛበት ምግብ ዋንኛ መንስኤ ነው።
➜ድንጋጤ ወዘተ

✦የ hypertension መንስኤ ምንድን ነው ?
➜ በብዛት ምልክት የለውም ።

✦ የደም ግፍት እንዳለብን እንዴት እናውቃለን ?
➜ doctor ጋ check በማድረግ የደም ግፍት በመመርመር እናውቃለን ።
➜systolic እና diastolic ተመርምረን የደም ግፍት ማወቅ እንችላለን ።
✧systolic ማለት የልብ ምት ግዜ ነው።
✧diastolic ማለት የልብ እረፍት ግዜ ነው።

✦ ትክክለኛ ና ትክክለኛ ያልሆኔ የደም ግፍት
➜ normal systolic less than 120 mmHg
Diastolic less than 80 mmHg
➜ at risk systolic 120-139 mmHg
Diastolic 80-89 mmHg
➜high systolic 140 mmHg or higher
Diastolic 90 mmHg or higher

✦ ህክምናው እንዴት ነው?
➜doctor የምያዘን መድሀኒት በመጠቀም እና ከዚያ በላይ የ ኑሮ ዘይቤ በመቀየር መዳን እንችላለን ።

✦ የደም ግፍትን እንዴት መከላከል ይቻላል ?
➜የደም ግፍትን check በማድረግ
➜ጠነኛ የሆነ አመጋገብን በመከተል
➜የሰውነት ክብደት በማስተካከል
➜የአካል ብቃት በማድረግ
➜የአልኮል መጠን በመቀነስ
➜ስጋራ ባለማጨስ
➜ጣፋጭ ነገሮችን አዘውትሮ ከመውሰድ በመታቀብ
➜ቀይ ስጋና ጮማን በመቀነስ
➜ጨው የበዛበት ምግብ በመቀነስ
➜ፍራፍረ በመመገብ
➜ጥራ ጥሬ በመመገብ
➜አሳን በመመገብ መከላከል ይቻላል ።

09/02/2020

🇪🇹Health Information

💠 አስከፊው የልብ በሽታ

➜የልብ በሽታ ልብ ጋር የተያያዘ በሽታ ነው።

✦ በመጀመሪያ የልብ ጥቅም ምንድነው ??
➜ልብ ከሰውነታችን ውስጥ ከምገኙ organ ውስጥ ዋንኛው ሞተር ነው የልብ ስራ ደምን ወደ ሰውነቻችን መበተን ነው ደማችን oxygen የያዘ ስለሆነ ያንን oxygen የሰውነት ክፍሎች እንድያገኙ ልብ ይበትናል ይህ ልብ ስራውን አቆመ ማለት ህይወታችን ቆሜ ማለት ነው።

➜የልብ በሽታ በህክምናው cardiovascular disease ይባላል ።

💠የልብ በሽታ ምክንያቶች
➜አመጋገብ
➜አኗኗር
➜ስጋራ ማጨስ
➜እድሜ
➜ዜር

✦ብዙ አይነት የልብ በሽታዎች አሉ ለዛሬ የልብ ድካምን እናያለን።

💠 Heart Attack (የልብ ድካም)

➜የልብ ድካም የደም ቱቦ ስጠብ ወይም የልብ ምት ስጨምር ወይም ስቀንስ ሊከሰት ይችላል ።
ደም ከልብ ወደ ሰውነታችን ስረጭ የደም ቱቦ በስቦች ጠቦ ከሆነ ወደ ሰውነታችን ደም ስለማይደርስ የልብ ምታችትን ጨምሮ ለልብ ድካም እንጋለጣለን ።
➜በአለም 25% የምሆኑ ሰዎች ለመጀመሪያ ግዜ የልብ ድካም ስያዙ መቋቋም አቅቷቸው ህይወታቸው ያልፋል ።

💠 የልብ ድካም ምልክቶች

➜ የደረት ህመም
➜ ለመተንፈስ መቸገር
➜ ላብ ማላብ
➜ ማቅለሽለሽና ትውከት
➜ ራስን ማዞር ወይም ራስን ስቶ መውደቅ።
➜ የድካም ስሜት
➜ የመንጋጭላ ፣ አንገትና የትከሻ ህመም
➜ ትክክለኛ ያልሆነ የልብ ምት ።

💠 የልብ ድካምን ሊያመጡ የምችሉ ነገሮች

➜ dehydration ሰውነት ውስጥ አነስተኛ ውሃ መገኘት
➜ ጭንቀት
➜ የፍራት ስሜት ማታ ስንጓዝ እና ለሊት ስንነሳ ።
➜ ስብ የበዛበት ምግብ መመገብ ።

💠 የልብ ድካምን እንደት መከላከል ይቻላል

➜ ስብ ነገር አለመመገብ።
➜ ከምያስደነግጡ ነገሮች መራቅ።
➜ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ።
➜ አመጋገባችንን ማስተካከል ።

🙏 ሳምንት ክፍል 2 ይቀጥላል ...

🔝ፔጃችንን like ያድርጉ ለወዳጅ ቤተሰቦ share ያድርጉ እናመሰግናለን ።

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Addis Abeba
Addis Ababa