Alem Cinema
17/05/2026
ከሰኞ - ሐሙስ በተመረጡ ሀገረኛ ፊልም እና ቴአትር በዓለም ሲኒማ መንፈስዎን ያድሱ!
🍿 🥤 09 86 95 95 95
12/05/2026
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው "ቀን ዘራፊ"ፊልም በደማቅ ሁኔታ ተመረቀ።
ከአርብ ጀምሮ በዓለም ሲኒማ በመገናኛ እና በቦሌ መታየት ይጀምራል።
🍿 🥤 09 86 95 95 95
11/05/2026
🎭ነገ ማክሰኞ በ12 ሰዓት"ባሎችና ሚስቶች" ቴአትር የመድረክ ፈርጦችን ይዞ በዓለም ሲኒማ ቦሌ ይቀርባል ይምጡና ይታደሙ ። ከተለመደው የቴአትሮች አቀራረብ በተለየ አዲስ ነገር ይዞ ነው የመጠው እንዳያመልጦ።
🍿 🥤 09 86 95 95 95
Want your establishment to be the top-listed Cinema in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the establishment
Telephone
Website
Address
Africa Avenue
Addis Ababa
5713