Mezagebt Net
Currently we accept payments from Ethiopia either using mostly used electronic wallet systems like Hello Cash, CBE Birr and Dashen Amole or direct cash deposit
07/12/2025
መጽሐፈ ርዮት አለማት- ክፍል2 በደራሲ ጤንነት ሰጠኝ (ወ/ሩፋኤል) - ከውይይት ላይ የተወሰደ "መጽሐፈ ርዮት አለማት" ከውይይት ላይ የተወሰደደራሲ ጤንነት ሰጠኝ (ወ/ሩፋኤል) ይህንን ዝግጅት ያቀረበላችሁ መልከዓ ሀሳብ ዩቱብ ቻናል ከአድሜሽ ሚዲያ ጋር በመተባበር ነው።ሙሉውን ለመ....
03/12/2025
"መጽሐፈ ርእዮት ዓለማት" የገጽ ለገጽ ውይይት ፕሮግራም - ክፍል 4
(በጤንነት ሰጠኝ)
📝 እዚህ ይመዝገቡ፦ https://addmeshbook.com/Library/?category=All&fetch=Events
የቀጣይ ፕሮግራም ቀንና ሰዓት፡
⏰ ቅዳሜ - ህዳር 27፣ 2018 ከቀኑ 9:30 - 11፡30
የተሳትፎ አማራጮች፡
🪧 በአካል
🖥 ኦንላይን በzoom
በአካል የሚሳተፉ ከሆነ አድራሻ፡-
አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ከኤድና ሞል ወደ ሃያ ሁለት በሚወስደው መንገድ ፣ ከአደይ አበባ ስታዲየም ፊትለፊት ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ - 1ኛፎቅ ፣ በማህበረ ሰብዓዊያን አዳራሽ
📍 https://maps.app.goo.gl/aTqy3xMXUhBFaBBt5?g_st=ipc
የገጽ ለገጽ ውይይቱ ዓላማ:
🎯 መጽሐፈ ርእዮት ዓለማት መጽሐፍ ላይ የሚገኙ ሃሳቦችን ተሳታፊዎች በይበልጥ እንዲረዷቸው ለማድረግ ነው።
✅ ይህ የገጽ ለገጽ የውይይት ፕሮግራም ዘወትር ቅዳሜ ከቀኑ 9:30 - 11፡30 በማኅበረ ሰብዓዊያን አዳራሽ የሚካሄድ ሲሆን ምዝገባው የሚካሄደው በየሳምንቱ ነው።
✅ በአካል ወይም በኦንላይን /zoom/ አማራጭ ሲመዘገቡ በዕለቱ ለሚኖሩ ክመፅሐፉ የቀረቡ ትረካዎች በአካውንትዎ ይቀመጥልዎታል!
✅ በተጨማሪም፥ የገጽ ለገጽ ውይይቱ ስለሚቀዳ፣ ለወደፊቱ ደግመው እንዲያደምጡት በአካውንትዎ ላይ ይቀመጥልዎታል!
09/10/2025
"መጽሐፈ ርእዮት ዓለም" የገጽ ለገጽ ውይይት ፕሮግራም - ክፍል 1
(በጤንነት ሰጠኝ)
📝 እዚህ ይመዝገቡ፦ https://addmeshbook.com/Library/?category=All&fetch=Events
የቀጣይ ፕሮግራም ቀንና ሰዓት፡
⏰ ቅዳሜ - ጥቅምት 1፣ 2018 ከቀኑ 9:30 - 11፡30
የተሳትፎ አማራጮች፡
🪧 በአካል
🖥 ኦንላይን በzoom
አድራሻ፡
በማኅበረሰባዊያን አዳራሽ - አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ከኤድና ሞል ወደ ሃያ ሁለት በሚወስደው መንገድ ፣ ከአደይ አበባ ስታዲየም ፊትለፊት ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ - 1ኛፎቅ ፣ ከከአ-ጥበባት ጀርባ በማህበረ ሰብዓዊያን አዳራሽ
📍 https://maps.app.goo.gl/aTqy3xMXUhBFaBBt5?g_st=ipc
የገጽ ለገጽ ውይይቱ ዓላማ:
🎯 መጽሐፈ ርእዮት ዓለም መጽሐፍ ላይ የሚገኙ ሃሳቦችን ተሳታፊዎች በይበልጥ እንዲረዷቸው ለማድረግ ነው።
✅ ይህ የገጽ ለገጽ የውይይት ፕሮግራም ዘወትር ቅዳሜ ከቀኑ 9:30 - 11፡30 በማኅበረ ሰብዓዊያን አዳራሽ የሚካሄድ ሲሆን ምዝገባው የሚካሄደው በየሳምንቱ ነው።
✅ በአካል ወይም በኦንላይን /zoom/ አማራጭ ሲመዘገቡ በዕለቱ ለሚኖሩ ጥያቄዎችዎ መነሻ ሃሳቦችን የሚያገኙበት ጽሑፍ በአካውንትዎ ይቀመጥልዎታል!
✅ በተጨማሪም፥ የገጽ ለገጽ ውይይቱ ስለሚቀዳ፣ ለወደፊቱ ደግመው እንዲያደምጡት በአካውንትዎ ላይ ይቀመጥልዎታል!
“መጽሐፈ ርእዮት ዓለም” የገጽ ለገጽ ውይይት ፕሮግራም - ክፍል 1
በደራሲ ጤንነት ሰጠኝ (ወ/ሩፋኤል)
📝 እዚህ ይመዝገቡ፦ https://addmeshbook.com/Library/?category=All&fetch=Events
የቀጣይ ፕሮግራም ቀንና ሰዓት፡
⏰ ቅዳሜ - ጥቅምት 1፣ 2018ከቀኑ 9:30 - 11፡30
የተሳትፎ አማራጮች፡
🪧 በአካል
🖥 ኦንላይን በzoom
አድራሻ፡
በማኅበረሰባዊያን አዳራሽ - አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ከኤድና ሞል ወደ ሃያ ሁለት በሚወስደው መንገድ ፣ ከአደይ አበባ ስታዲየም ፊትለፊት ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ - 1ኛፎቅ ፣ ከከአ-ጥበባት ጀርባ በማህበረ ሰብዓዊያን አዳራሽ
📍 https://maps.app.goo.gl/aTqy3xMXUhBFaBBt5?g_st=ipc
የገጽ ለገጽ ውይይቱ ዓላማ:
🎯 መጽሐፈ ርእዮት ዓለም መጽሐፍ ላይ የሚገኙ ሃሳቦችን ተሳታፊዎች በይበልጥ እንዲረዷቸው ለማድረግ ነው።
✅ ይህ የገጽ ለገጽ የውይይት ፕሮግራም ዘወትር ቅዳሜ ከቀኑ 9:30 - 11፡30 በማኅበረ ሰብዓዊያን አዳራሽ የሚካሄድ ሲሆን ምዝገባው የሚካሄደው በየሳምንቱ ነው።
✅ በአካል ወይም በኦንላይን /zoom/ አማራጭ ሲመዘገቡ በዕለቱ ለሚኖሩ ጥያቄዎችዎ መነሻ ሃሳቦችን የሚያገኙበት ጽሑፍ በአካውንትዎ ይቀመጥልዎታል!
✅ በተጨማሪም፥ የገጽ ለገጽ ውይይቱ ስለሚቀዳ፣ ለወደፊቱ ደግመው እንዲያደምጡት በአካውንትዎ ላይ ይቀመጥልዎታል!
08/10/2025
"መጽሐፈ ርእዮት ዓለም" የገጽ ለገጽ ውይይት ፕሮግራም - ክፍል 1
(በጤንነት ሰጠኝ)
📝 እዚህ ይመዝገቡ፦ https://addmeshbook.com/Library/?category=All&fetch=Events
የቀጣይ ፕሮግራም ቀንና ሰዓት፡
⏰ ቅዳሜ - ጥቅምት 1፣ 2018 ከቀኑ 9:30 - 11፡30
የተሳትፎ አማራጮች፡
🪧 በአካል
🖥 ኦንላይን በzoom
አድራሻ፡
በማኅበረሰባዊያን አዳራሽ - አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ከኤድና ሞል ወደ ሃያ ሁለት በሚወስደው መንገድ ፣ ከአደይ አበባ ስታዲየም ፊትለፊት ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ - 1ኛፎቅ ፣ ከከአ-ጥበባት ጀርባ በማህበረ ሰብዓዊያን አዳራሽ
📍 https://maps.app.goo.gl/aTqy3xMXUhBFaBBt5?g_st=ipc
የገጽ ለገጽ ውይይቱ ዓላማ:
🎯 መጽሐፈ ርእዮት ዓለም መጽሐፍ ላይ የሚገኙ ሃሳቦችን ተሳታፊዎች በይበልጥ እንዲረዷቸው ለማድረግ ነው።
✅ ይህ የገጽ ለገጽ የውይይት ፕሮግራም ዘወትር ቅዳሜ ከቀኑ 9:30 - 11፡30 በማኅበረ ሰብዓዊያን አዳራሽ የሚካሄድ ሲሆን ምዝገባው የሚካሄደው በየሳምንቱ ነው።
✅ በአካል ወይም በኦንላይን /zoom/ አማራጭ ሲመዘገቡ በዕለቱ ለሚኖሩ ጥያቄዎችዎ መነሻ ሃሳቦችን የሚያገኙበት ጽሑፍ በአካውንትዎ ይቀመጥልዎታል!
✅ በተጨማሪም፥ የገጽ ለገጽ ውይይቱ ስለሚቀዳ፣ ለወደፊቱ ደግመው እንዲያደምጡት በአካውንትዎ ላይ ይቀመጥልዎታል!
26/08/2025
"መጽሐፈ መለኮታዊነት" የገጽ ለገጽ ውይይት ፕሮግራም - ክፍል 6
(በጤንነት ሰጠኝ /ራፋኤል/)
📝 እዚህ ይመዝገቡ፦ https://addmeshbook.com/Library/?category=All&fetch=Events
የቀጣይ ፕሮግራም ቀንና ሰዓት፡
⏰ ቅዳሜ - ነሐሴ 24፣ 2017 ከቀኑ 7:30 - 9፡00
የተሳትፎ አማራጮች፡
🪧 በአካል
🖥 ኦንላይን በzoom
አድራሻ፡
በማኅበረሰባዊያን አዳራሽ - አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ከኤድና ሞል ወደ ሃያ ሁለት በሚወስደው መንገድ ፣ ከአደይ አበባ ስታዲየም ፊትለፊት ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ - 1ኛፎቅ ፣ ከከአ-ጥበባት ጀርባ
📍 https://maps.app.goo.gl/aTqy3xMXUhBFaBBt5?g_st=ipc
የገጽ ለገጽ ውይይቱ ዓላማ:
🎯 መጽሐፈ መለኮታዊነት መጽሐፍ ላይ ያሉትን ሃሳቦች አንባቢያን በይበልጥ እንዲረዷቸው ለማድረግ ነው።
✅ ይህ የገጽ ለገጽ የውይይት ፕሮግራም ዘወትር ቅዳሜ ከቀኑ 7:30 - 9፡00 በማኅበረ ሰብዓዊያን አዳራሽ የሚካሄድ ሲሆን ምዝገባው የሚካሄደው በየሳምንቱ ነው።
✅ በአካል ወይም በኦንላይን /zoom/ አማራጭ ሲመዘገቡ በዕለቱ ለሚኖሩ ጥያቄዎችዎ መነሻ ሃሳቦችን የሚያገኙበት ቅጂ በአካውንትዎ ይቀመጥልዎታል!
✅ በተጨማሪም፥ የገጽ ለገጽ ውይይቱ ስለሚቀዳ፣ ለወደፊቱ ደግመው እንዲያደምጡት በአካውንትዎ ላይ ይቀመጥልዎታል!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa