KANYA Electronics

KANYA Electronics

Share

ካንያ ኤሌክትሮኒክስ የአርዶ (ARDO) ፣ ሆማ (HOMA) እና ፊደስ (FIDES) የቤት መገልገያ እቃዎች ዋና አስመጪና አከፋፋይ ሲሆን ዋና ማከፋፈያ ሱቃችን መርካቶ አንዋር መስጊድ ፣ አዲስ አበባ ይገኛል።

ከ1983 ዓ.ም ጀምሮ (Since 1990 G.C.)

19/03/2026

HOMA ፍሪጅ ለዓመታት በሚታወቅበት ጥራትና ጥንካሬ እንደጠበቀ ለናንተ ደንበኞቻችን በካንያ ኤሌክትሮኒክስ አቅርበንልዎታል።

አድራሻችን፣ መርካቶ አንዋር መስጊድ ዋና በር አጠገብ

ስለዋጋና በእቃዎቻችን ላይ ላለዎት ማንኛዉም ጥያቄ በስልክ 0970356726 ወይም 0970336747 ይደዉሉ።

04/01/2026

መልካም የገና በዓል!

ARDO የጥራት ልክ!

ስለዋጋና በእቃዎቻችን ላይ ላለዎት ማንኛዉም ጥያቄ በስልክ 0970356726 ወይም 0970336747 ይደዉሉ።

ካንያ ኤሌክትሮኒክስ ከ1983 ዓ.ም. ጀምሮ

23/08/2025

በአነስተኛ የኤሌክትሪክ ፍጆታ በፍጥነት ምግብዎን በማብሰል የኤሌክትሪክ ፍጆታን ይቀንሳል። በተመጣጣኝ ዋጋ ከፍተኛ ጥራት ያለዉን ምድጃ የራስዎ ያድርጉ! ARDO የጥራት ልክ! አድራሻችን፣ መርካቶ አንዋር መስጊድ ዋና በር አጠገብ (በወንዶች መግቢያ)፤ ካንያ ኤሌክትሮኒክስስለዋጋና በእቃዉ ላይ ላለዎት ማንኛዉም ጥያቄ በስልክ 0970356726 ወይም 0970336747 ይደዉሉ።

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Address


MERCATO ANWAR MOSQUE
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 12:00