Bini HD2

Bini HD2

Share

How to create a youtube (social media) logo within a minute/ የራሳችን የሆነ ዩቱብ ሎጎ በአንድ ደቂቃ መስራት 25/05/2022

https://m.youtube.com/watch?v=m9kCFHGEQtc&t=0s

How to create a youtube (social media) logo within a minute/ የራሳችን የሆነ ዩቱብ ሎጎ በአንድ ደቂቃ መስራት in this video, I will show you how can we create a youtube or any social media logo/ የራሳችን የሆነ ለዩቱብ ወይም ለማንኛዉም ሶሻል ሚዲያ ሎጎ በአንድ ደቂቃ መስራት the ...

11/05/2022

https://www.youtube.com/watch?v=SlDXpC_1trI

- YouTube Nyd de videoer og den musik, du holder af, upload originalt indhold, og del det hele med venner, familie og verden på YouTube.

27/04/2022

2013EC Grade 12th Student placement # Released
"It is not possible to change the university in which they are assigned" - Ministry of Education

It is known that the Ministry of Education announced the university placement today.

Following the appointment, some individuals are fraudulently claiming, "Pay students and parents. We will adjust the placement.

On the other hand, some students and parents have questioned whether it is possible for the university to switch between them.

The Ministry of Education has informed Tikvah Ethiopia that students should be protected from any illegal activities following the placement. He asserted that his confession had been obtained through torture and that his confession had been obtained through torture.

At the same time, we would like to send a message to students and parents to make the necessary arrangements for universities to be called upon as soon as possible.

‌‌
------------------------------------
በ2013ዓ.ም 12ኛ ለተፈተናችሁ ተማሪዎች ምደባ #ተለቋል
" እርስ በእርስ የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ መቀያየር አይቻልም " - ትምህርት ሚኒስቴር

የትምህርት ሚኒስቴር ዛሬ የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ማደረጉ ይታወቃል።

መደባውን ተከትሎ ከዚህ ቀደም እንደነበሩ ጊዜያት ሁሉ አንዳንድ አካላት " ተማሪዎችን እና ወላጆችን ገንዘብ ክፈሉ ምደባ እናስተካክላለን ፣ ወደ ፈለጋችሁበት እንድትመደቡ እናደርጋለን " በሚል የማጭበርበር እንቅስቃሴ እያደረጉ ነው።

በሌላ በኩል አንዳንድ ተማሪዎች እና ወላጆች የዩኒቨርሲቲ እርስ በእርስ መቀያየር ይቻል እንደሆነ ጥያቄ አቅርበዋል።

ትምህርት ሚኒስቴር ለቲክቫህ ኢትዮጵያ እንዳሳወቀው ተማሪዎች ምደባን ተከትሎ ከማንኛውም ህገወጥ ድርጊት ላይ ከተሰማሩ አካላት እራሳቸውን እንዲጠብቁ ፤ ምደባ እንቀይራችኃለን የሚሉትም ሀሰተኞች መሆናቸው እንዲሁም እርስ በእርስ ምደባ መቀያየር የሚባል ነገር እንደሌለ አስገንዝቧል።

በዚሁ አጋጣሚ ዩኒቨርሲቲዎች በአጭር ጊዜ ተማሪዎችን እንዲጠሩ አቅጣጫ በመቀመጡ ተማሪዎች እና ወላጆች አስፈላጊውን ዝግጅት ታደርጉ ዘንድ መልዕክት እናስተላልፋለን።

Want your establishment to be the top-listed Arts & Entertainment in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Mekane Selam
Addis Ababa
231