Emboss Creative studio

Emboss Creative studio

Share

Photos from Emboss Creative studio's post 30/03/2026

ለድርጅትዎ ቢዝነስ ካርድ ማሰራት ይፈልጋሉ?እንግዲያውስ ውበት ላለው የቢዝነስ ካርድ ዲዛይን ስራዎ ይመርጡናል!

ይደውሉልን በስራችን ደስተኛ ይሆናሉ!
Emboss creative studio®

contact:
0987285369‌‌

Photos from Emboss Creative studio's post 09/12/2025

ለተሟላ የመጽሔት ዲዛይን ስራዎች እኛ አለንልዎ!✨
Emboss Creative studio

✔️ የትምህርት ቤት / ዩኒቨርሲቲ መጽሔቶች
✔️ የNGO አመታዊ ሪፖርት መጽሔቶች
✔️ ካምፓኒ ፕሮፋይሎች
✔️ የኤቨንት/የቢዝነስ መጽሔቶች

☎️ 0987285369 ይደውሉ
በስራችን ደስተኛ ይሆናሉ

Photos from Emboss Creative studio's post 19/11/2025

ለተሟላ የመፅሐፍ ዲዛይን ስራዎ እኛ አለንልዎ!


በአመታት ውስጥ በግራፊክ ድዛይን ባካበትነው ልምድ

- የመፅሐፍዎን ሽፋን ዲዛይን
- የመፅሐፍዎን የውስጥ ገፆች ዲዛይን
- የመፅሐፍዎን ፕሮሞሽን (ሶሻል ሚዲያ ማስታወቂያዎች)

በጥራት እና በውበት እንሰራለን!

-----------------------------------
የመፅሐፍዎን ዲዛይን ለማሰራት ይደውሉ
+251987285369

Photos from Emboss Creative studio's post 28/12/2024

ለግል ሥራዎ ወይም ለድርጅትዎ የሎጎ ድዛይን ማሰራት እያሰቡ ነው?

በአመታት ውስጥ በግራፊክ ድዛይን ባካበትነው ልምድ የድርጅትዎንም ሆነ የግል ብራንድዎን ተወዳዳሪነት ከፍ የሚያደርግ እና ዘመኑን በሚመጥን ትርጉም ሰጪ ሎጎዎችን እንሰራልዎታለን።

እያንዳንዱ ሎጎ የምርትዎን ስምና ማንነት እንዲሁም እሴቶችን እንዲወክል ተደርጎ በጥንቃቄ ይሰራል።

ሎጎ እንዲሁም ተዛማጅ ንድፍ እየፈለጉ ከሆነ፣ ምርጫዎ ያድርጉን - Emboss Creative Studio - ስራዎትን ውበት በተላበሰ መልኩ እንሰራለን!

💬 ስለሚቀጥለው ፕሮጀክትዎ ለመወያየት ያናግሩን!
0987285369

የሰራናቸውን ሎጎዎች ይመልከቱ
Emboss Creative Studio

Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


YK_12_3622_St
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 20:30
Tuesday 08:30 - 20:30
Wednesday 08:30 - 20:30
Thursday 08:30 - 20:30
Friday 08:30 - 20:30
Saturday 08:30 - 13:30