Addis Info Center

Addis Info Center

Share

Photos from FDRE Government Communication Service-በኢፌዴሪ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት's post 22/04/2026
Photos from Addis Info Center's post 22/04/2026

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣ ዱራሜ ከተማ፣ በለውጡ መንግስት የተመዘገቡ ስኬቶችንና የሀገራችንን የከፍታ ጉዞዎች የሚዘክር ሕዝባዊ የድጋፍ ሠልፍ ዛሬ ተካሂዷል ።
ሕዝቡ ለለዉጡ መንግስት ስኬቶች አድናቆቱን ገልጿል ፤በሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ ፣ ብልፅግና ፓርቲ ለምርጫው ይዞት የቀረበዉን የምርጫ ማኒፌስቶ በመደገፍ፣ ከፓርቲው ጎን ተሰልፎ ለአዳዲስ ስኬቶች በፅናት እንደሚተጋም አረጋግጧል ።

Want your business to be the top-listed Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


Addis Ababa Ethiopoa
Addis Ababa