YogySoap

YogySoap

Share

09/04/2025

የፍጆታ እቃዎች፦
👉 መጠናቸው እያነሰ
👉 ዋጋቸው እየጨመረ
👉 የአገልግሎት ቆይታቸውም እየፈጠነ ሲመጣ አንዱ አሳሳቢው ጉዳይ ጥራታቸው ይኾናል።

በጥቂት ቁጥር የሚመረተው እና የእናንተ ምርጫ የኾነው ዮጊ ሳሙናችን፤ ሽታውንም ቀለሙንም ትቶ በራሱ መልክ እንደ ከዚህ በፊቱ
🌟 ጥራቱን
🌟 ብርካቴውንና
🌟 ብቃቱን ይዞ ይገኛል።

02/10/2024

ጥበብ ትውልድ ይገነባበታል
==================
ጥራት፣ በረከትና ብቃት ላይ የሚታወቀው ሳሙናችን የእኛ ቤተሰብ የእጅ ውጤት ነው።

ከቅመማው ጀምሮ ልጆቻችን በአቅማቸው የሚሳተፉበት፣ ከራሳቸው አልፈው ለቤተሰብና ለማኅበረሰባቸው የሚተርፉበትም ጭምር።

በዚህ መንገድ ከሆዳደርነት ርቀው፣ ገንዘብ ለማግኘት ሲሉ የማይረባ የማይጠቅም ይበልጡንም ደግሞ የሚጎዳ ምርት እንዳይወጣቸው እናሠለጥናቸዋለን!

ዮጊ የገላ ሳሙናም ገና ከልጅነታቸው ተሳትፈውበትና ታጥበውበትም ይሠሩበታል ይሠሩበታልም(ጠብቆ ይነበብ)።

(ፎቶው ወንዱ ልጄ ለሳሙና መሥሪያ የሚያገለግለንን ከሰል በማዘጋጀት ላይ)

የውጭ ኩባንያዎች ርካሽ ኬሚካል ከሚያጭቁበት ሳሙና ይልቅ ዮጊን ሲገዙ ሀገር በቀል፣ ቤተሰብ ተከል የኾነ፣ ገንቢ ዐላማም ያለውን ምርት ያግዛሉ!

ቴሌግራም https://t.me/YogySoaps

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


አያት ሞል (አያት) ሜክሲኮ K. Kare ሕንጻ ዝቅ ብሎ ሰማን ሕንጻ ስር
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00