Elias General Engineering

Elias General Engineering

Share

we manufactured different small scale agricultural machineries(MultiCrop Thresher,Maize sheller) ,construction machineries, animal feeding machineries, irrigation machineries and any modify works
https://www.youtube.com/channel/UCw9F8K-Hq30aSsSRtd4hx3g

11/05/2026

ወፍራም ላሜራ በግራይንደር መቁረጥ አማሮታል? እንግዲያውስ ጊዜዎትን እና ጉልበቶዎን በከንቱ አያባክኑ እኛ ጋር ይዘው ይምጥ በአጭር ጊዜ በጥራት የፈለጉትን ንድፍ አውጥተን እንቆርጣለን ይህ ባለ10mm ውፍረት ያለው ላሜራ ለማሽን ግብአት የሚውል በደቂቃዎች ስንቆርጥ የሚያሳይ ነው ለበለጠ መረጃ ቃሊቲ መነሃሪያ ይጎብኙን 0960400004

02/04/2026

በትራክተር ጉልበት የሚሰራ ሁለገብ የሰብል መውቂያ ማሽን ከዛሬ ሁለት አመት በፊት ያመረትነው ማሽን ነው ነገር ግን ደንበኞቻችን እስከ አሁን በጥራት እየተጠቀሙት ይገኛሉ ጤፍን ወቅቶ አበጥሮ በጥራት ይሰራል አሁን ላይ የተሻሻሉ በርካታ ማሽኖች ስላሉን ይጎብኙን መገኛችን አዲስ አበባ ቃሊቲ መነሃሪያ ለበለጠ መረጃ 0913173234

15/03/2026

በጉራጌ ዞን ሴቶች ተደራጅተው ባስረከብናቸው ሁለገብ የሰብል መውቂያ ማሽን በኪራይ የሠብል መውቃት አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ የእኛ ምርት የሆነውን ማሽን ተጠቅመው ውጤታማ ስለሆኑ ብሎም የሴቶችን ከወንድ ጥገኝነት ተላቀው ኢኮኖሚያው እድል ፈጥረው ገቢ ማስገኘት በመቻላቸው ኮርተናል በርቱልን የሚያሰኝ ተግባር ነው እርሶስ ምን ይጠብቃሉ አድራሻችን አዲስ አበባ ቃሊቲ መነሃሪያ ለበለጠ መረጃ 0913173234

Want your business to be the top-listed Equipment Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Akaki Kality
Addis Ababa
WOREDA07