Temesgen Asnake

Temesgen Asnake

Share

Photos from Temesgen Asnake's post 11/04/2021

➡ስራ ማስታወቂያ🙏
መልካም እድል❗

02/04/2021

➡ወዴት ነው መሄጃው?????(ተመስገን አስናቀ)
==============================❗
ኸረ ወዴት ልሂድ?፣ ለማንስ ልናገር?
በደም መጣጭ መሪ ፣አገር ስትወረር
ኸረ ለማን ልጩህ?፣ ማንስ ይሰማኛል?
ብልፅግና እያለ፣ ወንድሜም ከድቶኛል።
እግዜሩም ዝም አለ፣ ሰለቸኝ መሰለኝ!
ነጋ ጠባ ልቅሶ፣ መርዶህን ስማ አለኝ።
ከቶ ለማን ልንገር?፣ ማን ያዳምጠኛል?
እንባየን ልቅሶየን ፣ ማን ይረዳልኛል?
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

ወፍ አሞራው ይብላኝ፣እንደ ወገኖቼ
እኔስ ምን ቀን አለኝ እነሱን አጥቼ።
====================
ፈራሁ ስሜን መጥራት ፈረሁ
እንዴትስ ላመስግን ይሄን ጉድ እያየሁ።
በምናልባት ኑሮ ተመስገን እያልኩኝ፣
ዛሬ ትቸዋለሁ አምላኬን እራኩኝ፣
በእነሱ ላይ ሲፈርድ፣ እኔን ይፍረድብኝ።
ለጊዜው ግን እኔ ፣ሰው ያልሆንኩ ሰው ነኝ።
😭😭😭😭😭😭😭😭

29/03/2021

This is the fact that we have to belive.

04/02/2021

ققققققققققق

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Addis Ababa