Tech Vision
16/08/2025
04/08/2025
05/07/2025
Tech Vision ከክሩዝ ትምህርት ቤት ጋር በጋራ ያዘጋጀው የኮዲንግ ስልጠና በመውሰድ ለወደፊቱ ዲጂታል ዓለም ብቁ ለሆኑ ተማሪዎች የተዘጋጀ ሲሆን፣ ይህ ታላቅ የኮዲንግ ስልጠና በክረምት ወቅት በክሩዝ ትምህርት ቤት ውስጥ ይካሄዳል!
የስልጠናው ዝርዝሮች:
📍 የስልጠና ቦታ: በክሩዝ ትምህርት ቤት ውስጥ (በአካል ተገኝተው)
💵 የክፍያ መጠን: ለሁለት ወር 4,000 ብር
⌛️ የስልጠና ጊዜ: ከሐምሌ 7፣ 2017 ጀምሮ ለሁለት ወር
ሰርተፊኬት: ስልጠናውን የተማሩ ተማሪዎች ብቁ ሰርተፊኬት ይሰጣቸዋል!
ለመመዝገብ:
በስልክ ቁጥር +251 93 697 7299 በመደወል መመዝገብ ይችላሉ!
☎️ የበለጠ መረጃ:
+251936977299
techvision.edu.et
Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the school
Telephone
Website
Address
Addis Ababa