Ethio-event

Ethio-event

Share

10/05/2026

😪😪😪😪

09/05/2026

When my dad and mom was a Young ☺️

04/05/2026

! 🛡️✨
​ክብር ለሚገባው ክብር መስጠት የትውልድ ግዴታ ነው። Binyam C. Tilahun እና ጓደኞቻቹ ያሳዩን ተግባር የዚህ ትልቅ ማሳያ ነው።

#​ከብዙ ዓመታት በኋላ፣ ትላንት በእውቀት ኮትኩተው፣ በአባትነት ምክር አሳድገው ለዛሬው ማንነታቸው መሠረት የሆኑትን መምህር በላይ ሲሳይን በጎንደር ከተማ በመገኘት አስገራሚ (Surprise) የምስጋና እና የክብር ፕሮግራም አዘጋጅተውላቸዋል።
​ለምን ይህ ትልቅ ትርጉም አለው?

​ለአስተማሪዎቻችን፡ ድካማቸው ፍሬ አፍርቶ ሲያዩ የሚሰማቸው ደስታ ከምንም በላይ ነው።
​ለእኛ፡ ፕሮፌሰር ቢኒያም ዛሬ ለጎንደር ዩኒቨርሲቲና ለሀገሩ እያበረከተ ካለው ጉልህ አስተዋጽኦ ባሻገር፣ እንዲህ ያለ የቅንነት እና የትህትና ተምሳሌት መሆኑ ትልቅ ትምህርት ነው።
​ወንድሞቻችን ሆይ! ከዚህ ጀግና ወጣት ተሞክሮ በመውሰድ፣ በምንገኝበት የሙያ ዘርፍ ሁሉ ስለ ሀገር እና ስለ ማህበረሰብ ማሰብን መርሆአችን እናድርግ።
​ሰላም ለሀገራችን! ሰላም ለህዝባችን! 🇪🇹👏

28/04/2026

#የታክሲ ሰልፍ 😁 እንዴት ተረገዘ ነው ነገሩ?

Ethio-event

19/04/2026

#መልካም ጋብቻ 👏 ለዶ/ር ወርቁ ዳኘው እና ወ/ሪት ብርቱካት አማረ ንጋቱ👏

TikTok · Zumra General Trading 18/04/2026

1 ኮምፒውተር ለ 12 ተጠቃሚዎችን ማስጠቀም እንደሚችሉ ያውቃሉ?

ይህንን ቪዲዮ ሙሉውን ይመልከቱ።

Ethio-event

TikTok · Zumra General Trading Check out Zumra General Trading’s video.

Want your business to be the top-listed Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa