Fetan Memory
ይህ የፈጣን ሚሞሪ የማስታወስ ጥበብ ማሰልጠኛ ተቋም የpage ነው። ሙሉ ስልጠናውን
ለማግኘት==>https://t.me/Fetan1Bot
📞📞 09 8768 22 48
Telegram: https://t.me/fetanmemory
🎯🎯ጣት እና ሒሳብ ምን ያገናኘዋል ?🎯🎯
👉 ጣቶቻችን ተፈጥሯዊ የቁጥር መሳሪያዎች ናቸው።በተለይ ህፃናት ለሒሳብ ቀድሞው የሚጠቀሙት ጣታቸውን ነው።
ጠቅለል ሳደርገው በ 5 ከፍዬ አሳያችኋለሁ
1. ቆጠራ (Counting)
✍️ ልጆች ቁጥሮችን ለመቁጠር ጣቶቻቸውን ይጠቀማሉ (ለምሳሌ ከ1 እስከ 10)።
በዚህም መሰረታዊ የቁጥር ችሎታቸውን ያሻሽሉበታል።
2. መደመር (Addition) እና መቀነስ (Subtraction)
✍️ ለምሳሌ፣ 3 + 2 ማስላት ቢፈልጉ 3 ጣቶችን ቀና አድርገው በመቁጠር 2 ጨምረው አጠቃላይ 5 ማግኘት።
3. የቤቶች ስርዓት (Digit System)
የሰውነታችን 10 ጣቶች ከቤቶች ስርዓት የሚገናኙ ሲሆን፣ ይህም ቁጥሮችን እንዲያነቡ ያደርጋቸዋል ።
4. የጣት ሒሳብ (Finger Math)
5. የአእምሮ ሒሳብ (Mental Math) እድገት
ጣቶችን በመጠቀም የሂሳብ ትምህርት ለልጆች ቀላል እንዲሆኑ ያደርጋል ።
🎯 በተጨማሪም የሚከተሉትን ጥቅሞ ይሰጣል 🎯🎯
👉 ለልጆች የሂሳብ ፍላጎት እንዲጨምር ይረዳል።
👉የቁጥር ህሳብን በተግባር ያስተምራል።
👉 በሂሳብ ላይ ርሀት እንዲቀንስ ያደርጋል።
ካነበቡ በኋላ ሼር ማድረግዎን እንዳይረሱ።
👇👇👇👇...
https://t.me/fetanmemory
ለክረምት ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል
👉 በአካል
👉 Online
👉 VIp
አድራሻ :- አያት አደባባይ ዶ/ር አለማየሁ ህንፃ 3ኛ ፎቅ
==> https://t.me/Fetan1Bot
📞📞📞 09 87682248
የልጅዎ ፍጥነት ለኛ ስኬት ነው!! ጥያቄ ካሎት https://t.me/+251987682248
24/06/2024
🗣 🗣 ንግግሮቻችን ልጆች ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ
✍️ ብዙ ጊዜ ልጆች እኛ የምንላቸውን ለመሆን ይጥራሉ።
ለምሳሌ ፦
✍️ ለቶማስ ኤድስን መለወጥ የእናቱ ንግግር ትልቅ አስተዋጽኦ ነበረው። አንድ ቀን ቶማስ ኤዲሰን ትንሽ ልጅ እያለ ከትምህርት ቤት ወደ ቤት መጣ እናም ለእናቱ ወረቀት ሰጥቷል እንዲህ አለ፡- “እማዬ መምህሬ ይህንን ወረቀት ሰጠኝ እና አንቺ ብቻ አንብቢልኝ አላት"
💪 እሷም አይኖቿ በእንባ ተሞልተው ለልጇ ጮክ ብላ “ልጅሽ ሊቅ ነው። ይህ ትምህርት ቤት ለእሱ በጣም ትንሽ ነው እና እሱን ለማሰልጠን በቂ አስተማሪዎች የሉትም እባክሽ ሌላ ጋር አስተምሪው።"ብላ አነበበችለት በዚህም ምክንያት ለትምህርቱ ያለው ፍቅር ጨመረ በተጨማሪም የአሸናፊነት መንፈስ በዚህ ንግግር ውስጥ አገኘ በዚህም ምክንያት ይህ ሰው አለምን የሚቀይር ስራን ፈጠረ።
✍️ ነገር ግን ከትምህርት ቤቱ የተፃፈለት ደብዳቤ “ልጅሽ የአእምሮ ጉድለት ያለበት ነው። ትምህርት ቤታችን እንዲማር ልንፈቅድለት አንችልም ተባሯል "የሚል ነበር ቀጥታ ይህን አንብባለት ቢሆን ኖሮ ይህ ጀግና ልጇ ባጭሩ ይቀጭ ነበር።
ስለዚህ ውድ ወላጆች ልጆቻችሁን
💪💪 አሸናፊ
💪💪 ጎበዝ
💪💪 ጠንካራ
እንደሆኑ በየቀኑ ሳትሰለቹ ንገሯቸው ጠንካራ እና ውጤታማ ይሆናሉ።በተለይ ያለመቻልን ንግግሮች ላለማውራት ጥንቃቄ ቢያደርጉ ይመከራል ።
የልጅዎ ፍጥነት ለኛ ስኬት ነው!!!
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
# ካነበቡ በኋላ ሼር Join ማድረግዎን እንዳይረሱ።
ሙሉ ስልጠናውን ለማግኘት ==> https://t.me/Fetan1Bot
https://bit.ly/3qVfhsF
📞📞 09 0438 55 22/09 3183 16 51
የልጅዎ ፍጥነት ለኛ ስኬት ነው!! ጥያቄ ካሎት
16/06/2024
https://youtu.be/hNV9HW7v5O8?si=T-5EzPpMTOwkeTSw
How to take note? #መረጃን እንዴት በቀላሉ መሰብሰብ እንችላለን ? በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ትምህርታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ፡፡አዳዲስ እና ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን በተከታታይ ለማግገኘት ከፈለጉ subscribe፣ share እና like ያድርጉ ፡፡በተጨማሪም አሰተያየት ወ...
18/02/2024
Fetan Memory - YouTube We believe that we can create a generation that is creative, confident, and independent of others. We are working on children’s at the early age because we t...
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the school
Address
Ayat And Megenegna
Addis Ababa