Addis-Finfine press
30/03/2026
ሰበር ዜና በላይነሽ አመዴ
ምስራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ አንዶዴ ዲቾ ቀበሌ ላይ የተሰበሰበው እና ራሱን የአማራ ፋኖ በወለጋ እያለ የሚጠራው ፅን*ፈኛ ሀይል በበላይነሽ አመዴ ተዘይሯል ። ፅን*ፈኛ ቡድኑ ትምህርት ቤት ላይ የአርሶአደር ከብት አር'ዶ ለመብላት በተሰባሰበበት ዛሬ ጠዋት ላይ በጅ'ምላ ተዘይሯል ።
በኦፕሬሽኑ በርካታ የፅንፈኛ ቡድኑ አባላት መደም' ሰሳቸው የተነገረ ሲሆን የቡድኑ መሪ አደም ተፈራ ክፉኛ መቁሰሉም የተሰማ ሲሆን የመዳን እድሉ አነስተኛ ነውም ተብሏል ::
22/03/2026
የብልፅግና የሁሉም ነው!
Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Website
Address
African Union
Addis Ababa