Real State Agent in Addis

Real State Agent in Addis

Share

22/02/2024

የንግድ ሱቆች ሽያጭ ሲ ኤም ሲ ሚኬኤል በሚገኘው አያት ግራንድ ሞል

👍 ብልህ ነጋዴ ሱቁን ገበያው በደራበት ይከፍታል!!!
👍Daldalaan beekaan Suuqiii gabaa hoo'aa gedduutti bana!!!
👍ሓደ በሊሕ ነጋዳይ ኣብ ዕዳጋ ድኳኑ ከፊቱ!!!
👍A smart businessman opens his shop arround the market!!!

የሪል ስቴት ፈርቃዳጅ አያት አክስዮን ማህበር

✍ ግንባታቸው ከ 80% በላይ የተጠናቀቁ
✍በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ የሚረከቧቸውንና በሲ ኤም ሲ ሚካኤል ግንባታ ሳይት የሚገኙ የንግድ ሱቆችን በመሸጥ ላይ ነው
✍ከ 10,000 በላይ የመኖሪያ አፓርትመንቶች በሚገነቡበትና ከ40,000 በላይ ነዋሪዎች በሚኖሩበት መንደር ውስጥ የሚገኙ፣

✍በ20% ቅድመ ክፍያና ምቹ አከፋፈል

✍እስከ 30% በሚደርስ ቅናሻችን በተለያዩ አማራጮች እየጠበቅንዎት ነው

✅ በሲኤምሲ ሚካኤል ጀርባ በተንጣለለው 135,000 ካሬ ላይ

✅ በኢትዮጵያ ትልቁ የገበያ አዳራሽ

✅ 240,000 ካሬ ሜትር የወለል ስፋት

✅ ከ4,000 በላይ የንግድ ሱቆች

✅ 100 ሚሊዮን እለታዊ የገንዘብ ዝውውር

✅ ከ 50,000 በላይ ጎብኚዎች በየእለቱ

በግቢው ውስጥ ብቻ ከ50,000 በላይ እጩ ደንበኛ ይኖሮዎታል

✅ አራት ዋና ዋና መንገዶች መተላለፊያ የሆነ መስቀለኛ መንገድ ላይ የተሰራ፣ በርካታ እንቅስቃሴ ያለበት፣ ለትራንስፖርት አመቺ አማካይ ቦታ ላይ የተገነባ

✍ግራውንድ ላይ ከ163 ካሬ ጀምሮ

✍1ኛ ፎቅ ላይ ከ 52 ካሬ በላይ

✍2ኛ ፎቅ ላይ ከ 48 ካሬ በላይ

✍3ኛ ፎቅ ላይ ከ 30 ካሬ ጀምሮ ሱቆችን በመሸጥ ላይ ነን ይፍጠኑ

👉 ለተጨማሪ መረጃ
0930774443
https://t.me/joinchat/AAAAAEqGoScf1FLtvy6kdQ

Photos from Real State Agent in Addis's post 11/02/2024

✨️የአያትን አክሲዮን ይግዙ በብዙ ያትርፉ!

አያት አክሲዮን ማህበር በ2015 ዓ.ም 51.3% ትርፍ ሲያተርፍ

👉የ1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የገዛ 513,000 ብር አትርፏል

👉የ2 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የገዛ 1,026,000 ብር አትርፏል

👉የ10 ሚሊዮን ብር የገዛ 5,130,000 ብር አትርፏል

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር

ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2,500

በብር 250,000 ብር + 5% የአገልግሎት ክፍያ

ከፍተኛ የአክስዮን መጠን: ገደብ የለውም

40% ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መክፈል ይችላሉ

አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ

ቀሪው 7 ዘርፎች እንዳለ ሆነው

በርል እስቴት ዘርፍ ብቻ በ፦

1.ከዛንችስ
2.በCMC ትልቅ መንደር
3.በአያት ህልቦተም ሳይት
4.በአያት ሉነ ሳይት

በቅርቡ አዳዲስ ሳይቶች
5.መሪ ቁ.1
6.መሪ ቁ.2
7.አያት ዩኒቨርሲቲ ጊቢ

አያት በቅርቡ ከተማን እንደሚገነባ ግልጽ ነው።
ስለዚህ አክሲዮኖችን ይግዙና የከተማ ባለቤት ይሁኑ

ለበለጠ መረጃ ፦ በ 0930774443 ይደውሉ

Join group chat on Telegram 18/07/2023

የንግድ ሱቆች ሽያጭ ሲ ኤም ሲ ሚኬኤል በሚገኘው አያት ግራንድ ሞል

የሪል ስቴት ፈርቃዳጅ አያት አክስዮን ማህበር

✍ ግንባታቸው ከ 70% በላይ የተጠናቀቁ
✍በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ የሚረከቧቸውንና በሲ ኤም ሲ ሚካኤል ግንባታ ሳይት የሚገኙ የንግድ ሱቆችን በመሸጥ ላይ ነው
✍ከ 10,000 በላይ የመኖሪያ አፓርትመንቶች በሚገነቡበትና ከ40,000 በላይ ነዋሪዎች በሚኖሩበት መንደር ውስጥ የሚገኙ፣

✍በ20% ቅድመ ክፍያና ምቹ አከፋፈል

✍እስከ 30% በሚደርስ ቅናሻችን በተለያዩ አማራጮች እየጠበቅንዎት ነው

✍ግራውንድ ላይ ከ163 ካሬ ጀምሮ

✍1ኛ ፎቅ ላይ ከ 52 ካሬ በላይ

✍2ኛ ፎቅ ላይ ከ 48 ካሬ በላይ

✍3ኛ ፎቅ ላይ ከ 30 ካሬ ጀምሮ ሱቆችን በመሸጥ ላይ ነን ይፍጠኑ

👉 ለተጨማሪ መረጃ

Join group chat on Telegram

09/09/2022

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌻🌻
እንኳን ለ 2015 አዲስ ዓመት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉን ሞቅ ደመቅ የሚያደረጉ ዘመናዊ አፓርትመንት በሽያጭ ላይ ነን!!!
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌻🌻

ዘመናዊ ህይወት በዘመናዊ ቤት ከአያት መኖሪያ ቤቶች።

አንጋፋውና ስመ ገናናዉ አያት አክሲዮን ማህበር በሺዎች የሚቆጠሩ ደንበኞችን የቤት ባለቤት ያደረገዉ አያት አ.ማ የቤት ፈላጊዎችን ፍላጎት ለማርካት ለኑሮ ምቹ በሆኑ አካባቢ ግዙፍ የመኖሪያ መንደር በከፍተኛ ፍጥነት እየገነባ ይገኛል፡፡

ቤትዎን እየኖሩበት ይግዙት
ዘመን ተሻጋሪ ንብረት በምቹ አከፋፈል ከአያት
ዘመናዊ ቤት ብቻ ሳይሆን ዘመናዊ አከፋፈልም ይዘን መጥተናል
ከ5 እስከ 30 አመት ረጋ ብለዉ የሚከፍሉት
የንግድ ሱቆች ሽያጭ
በኢትዮጵያ ትልቁ የገበያ ማእከል ውስጥ ሱቅ ብቻ ሳይሆን ገበያውን ይግዙት!

ከ3000 በላይ የንግድ ሱቆች
ከ50,000 በላይ ሸማቾች በየቀኑና ከ 100 ሚሊዮን በላይ የእለት ግብይት የሚካሄድበት ስፍራ ፤አያት ግራንድ ሞል በሽያጭ ላይ ይገኛል ።
በቶሎ 240 ሺ ካሬ የወለል ስፋት ባለው ሰፊ የገበያ ቦታ የሱቅ ባለቤት ይሁኑ!!!

Ground Floor ዋጋ በካሬ 👉119,416 ብር
G+1 ዋጋ በካሬ 👉116,300 ብር
G+2 ዋጋ በካሬ👉 113,344 ብር
G+3 ዋጋ በካሬ 👉110,308 ብር
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~

ጊፍቶች ነን !

➾ቤቶን ብቻ ሳይሆን መንደሮንም እንገነባለን!!!

➾የጊፍት ሪልእስቴት ደንበኞችን ፍላጎት ለማርካት በአዲስ ፕሮዳክት መተናል
በአራተኛ መንደራችን በመሀል ከተማ
° በአትላስ
° በሲኤምሲ /የተባበሩት/
ሽያጭ ልንጀምር ነዉ

➾እጅግ ዘመናዊ ጥራታቸው የጠበቁ አፓርታማዎች እና ሱቆችንን
የከተማው የሞቀ እንቅስቃሴ ከቤቶ ሆነው ለማየት የሚያስችሎትን
ለመኖር የሚያጓጉ በመሀል አዲስ አበባ በ ቦሌ እና CMC ግዜውን የጠበቁ ዉብ መንደሮች ላይ ያሉ አፓርትመንቶች ቤቶች ከ ባለ 1መኝታ እስከ 4መኝታ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ለንግድዎ የሚሆን ሱቆች ከግራውንድ ጀምሮ ይዘንሎት በተመጣጣኝ ዋጋ መተናል ዛሬ ነገ ሳይሉ ይጎብኙ

የቤቶቹ ስፈት
➾1bedrooms
84-86m2
➾2bedroom
134-151m2
➾3bedroom
206-216m2
➾Price per meter square 90000
🎖ለ ንግድ የሚሆኑ ሱቆች፦
👉ከ ground floor ጀምሮ
👉ከ 20-120 ካሬ

Ayat Real State and
Gift Real State Agent
09-19-06-74-40

🌼
🌼🌼🌼
🌼🌼💐🌼🌼
🌼🌼🌼
🌼
🌼🌼🌼🌼 #እንቁጣጣሽ!🌼🌼🌼🌼
🌼🙏እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!🙏🌼

🌿አዲሱ ዓመት 👉 🌿እምነት!
👉 🌿ተስፋ!
👉 🌿ፍቅር!
የሚነግሱበት 🌿ድንቅ ዘመን ይሁንልን።

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Addis Ababa