Lulawi

Lulawi

Share

The stories will be presented in different local languages therefore, every child will get the opportunity into the world of reading adventures.

28/07/2025
03/03/2024

ሉላዊ መተግበሪያን ከፕሌይ ስቶር ላይ በማውረድ ለኢትዮጵያ ልጆች የተዘጋጁ መጽሐፍትን ያንብቡላቸው። መጽሐፍቱ በሶስት የአገር ውስጥ ቋንቋዎች ተዘጋጅተው የቀረቡ ሲሆን እያዝናኑ እውቀትን ያሚያስጨብጡ እና በተለይ ከአገር ውጪ ላሉ ልጆች ቋንቋቸን እንዲያውቁ ያግዛቸዋል።

መልካም ንባብ!

01/08/2023

Pomi, a curious girl, made friends with the moon. She loves singing songs, and the moon enjoys listening to them. They talk and have fun every night while the moon shares her secrets with Pomi. Pomi is always surprised to hear those secrets.

ሁሉን የማወቅ ጉጉት ያላት ፖሚ ከጨረቃ ጋር ጓደኝነት መስርታለች። ፖሚ መዝሙሮችን መዘመር ትወዳለች። ጨረቃም ፖሚ የምትዘምራቸውን መዝሙሮች መስማት በጣም ያስደስታታል። ሁል ጊዜ ማታ ማታ ያወራሉ ይጫወታሉ። ጨረቃ ለፖሚ ብዙ የምትነግራት ሚስጥሮች አሉ። ፖሚም ጨረቃ የምትንግራት ሚስጥሮች ሁል ጊዚ ያስገርሟታል።

22/04/2021

ውሃዬ እንኳን ተዋወቅን
አዝናኝና አስተማሪ የልጆች መፅሃፍ
በነፃ ያንብቡ
https://lulawi.com/index.php/wuha-am/

22/04/2021

Read our interactive children book for free on our website for a limited time

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Address


Addis Ababa