Luladay homes

Luladay homes

Share

17/12/2024

💰በተመጣጣኝ ሳይሆን በማይታመን ዋጋ - ካሬ 90,000

📍በተፈላጊ ሰፈር ሳይሆን በማይገኝ ሰፈር - ቦሌ ስካይላይት ፊትለፊት ሚሊንየም አዳራሽ ጀርባ

🤝ከዚህ በፊት በሪልስቴት እና በግንባታ ትልቅ ልምድ ባካበቱ ባለቤቶች የሚገነባ

🤞ለጥቂት ዕድለኞች ብቻ የተመቻቸ በቦሌ የቤት ባለቤት የመሆን ስጦታ

🛏 74 ካሬ ባለ1
🛏 120 እና 124 ካሬ ባለ2 እንዲሁም
🛏 186 ካሬ ባለ3 መኝታ

🕵️ የማይታለፍ የኢንቨስትመንት አጋጣሚ

Photos from Luladay homes's post 26/02/2023

#አዲስ የህልምዎን ቤት እየፈለጉ ነው⁉️እኛ ጋር ያገኙታል‼️ 🔔📣የቦሌ ሜጋ ሳይት አፓርትመንቶች ድንቅ ህይወትዎን ለመኖር የሚያስፈልጉዎትን ነገሮች ሁሉ አካቶ ይዟል ✒️✒️✒️በተመራጩ ሰፈር ቦሌ ሜጋ ከዋናው መንገድ ገባ ብሎ ሜጋ ህንፃ አጠገብ ይገኛል ♦️በወለል ሁለት ቆንጆ ቤቶችን ብቻ ከሰፋፊ ክፍሎች እና ከሚያማምሩ ገፅታዎች ጋር ይዘን መተናል ♦️ፈረስ በሚያስጋልብ በትልቁ የቤተሰብ ክፍል ውስጥ እንዲሁም ካሰኞት በበረንዳው የከተማውን ውበት እያጣጣሙ በወብ ምሽቶች ይደሰታሉ ♦️የህንፃው ሰገነት 400 ካሬ ሜትር የጋራ መጠቀሚያዎ ሆኖ ለባርቤኪው ወይም ለቤት ውጭ ፕሮግራሞች ማስተናገጃ ትክክለኛው ቦታ ነው ♦️203 ካሬ ባለሶስት መኝታ + የረዳት ማረፊያ ♦️213.41 ካሬ ባለሶስት መኝታ + የረዳት ማረፊያ ♦️አስተማማኝ ሊፍት እና ጄኔሬተር የሚገጠሙለት ♦️ሳይታችንን በከፍተኛ ጥራት ተገንብቶ በከፊል ለሚጠናቀቁ ቤቶች በ18 ወራት እንዲሁም ሙሉ ለሙሉ ለሚጠናቀቁ ቤቶች በ24 ወራት የሚረከቡት ☑️ዋጋ በከፊል ለሚጠናቀቁ ቤቶች በካሬ ብር 106,387.13 በሙሉ ለሚጠናቀቁ ቤቶች በካሬ ብር 119,753.71 ☑️በ20% ቅድመ ክፍያ ብቻ የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት ባለቤት ይሁኑ፤ ይህን በዓይነቱ ልዩ የሆነ ቤት ለመያዝ እድሉን እንዳያመልጥዎት! ዛሬውኑ ይደውሉ። 📞 📲 +251 98 246 5591

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Bole
Addis Ababa