Efa Art
ኤፍሬም ታምሬ እባላለሁ ተወልጄ ያደኩት በበርበሬዋ ምድር ሀላባ ቁሊቶ ነው።
ትምህርቴንም በዚያው ከተማ በሚገኙ ትምሀርት ቤቶች ከ1-7 ቁሊቶና ዋንጃ በመማር የ8ኛ ክፍል ሀገር አቀፋዊ ፈተና በሀላባ ሞዴል 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ መሰናዶ ትምህርት ቤት ላይ በመውሰድ ፤ የሃይስኩል እና ፕርፓራቶሪ ትምህርቴን ከ9-12ኛ ክፍል በሻሸመኔ ካቶሊክ ህብረት ትምህርት ቤት በመማር እና ለዩንቨርሲቲ በመብቃት የዩኒቨርስቲ ድግሪዬን በኮምፒውተር ሳይንስ በ ራያ ዩኒቨርስቲ እና ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርስቲ ተመርቄ አሁን ላይ በምወደው እና በምመኘው የስዕል ስራ ላይ ተሰማሪቼ እየሰራው እገኛለሁ 🙏
Want your establishment to be the top-listed Arts & Entertainment in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the establishment
Telephone
Address
Halaba
Addis Ababa