Kokeb technologies

Kokeb technologies

Share

WhatsApp Will Delete Your Account If You Don't Agree Sharing Data With Facebook 06/01/2021

WhatsApp Will Delete Your Account If You Don't Agree Sharing Data With Facebook Facebook will delete your WhatsApp account if you don't agree to the new WhatsApp Privacy Policy and Terms of Services.

17/11/2020

ተቋማት የሳይበር ደህንነታቸዉን ለማስጠበቅ ሊወስዱ የሚገባቸዉ የመፍትሄ ሃሳቦች
ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ እየወጡ ያሉ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ከሆነ በየትኛዉም ዘርፍ ፣ በየትኛውም ስፍራ የሚገኙ ግዙፍም ሆኑ አነስተኛ ተቋማት በማንኛዉም ወቅት የሳይበር ጥቃት ሰለባ የመሆን እድላቸዉ ከፍተኛ መሆኑን ያመለክታሉ፡፡
በመሆኑም ተቋማት በፍጥነት እያደገ የመጣዉን የሳይበር ጥቃት ለመከላከል ሊወስዱ ከሚገቡ የመፍትሄ አማራጮች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፡-
-ተቋማዊ የሳይበር ደህንነት ስትራቴጂ እና ፖሊሲዎችን መንደፍ እና መተግበር፤
-የተለያዩ የሳይበር ስጋት አስተዳደር፣ የአደጋ መልሶ ማገገሚያ እና የስራ ቀጣይነት ፕሮግራሞችን መቅረጽ እና መተግበር፤
-የሳይበር ደህንነት የስራ ክፍልን ከዋናው አደረጃጀት ጋር በማይጋጭ መንገድ ማቋቋም፤ እንዲሁም በተፈጠረው አደረጃጀት ላይ አስፈላጊውን እና ብቁ የሆነ የሰው ሀይል በመመደብ ስራዎችን መስራት፤
-ጊዜያቸው ያለፈባቸውን ቴክኖሎጂዎች ዘመኑ ባፈራቸው ቴክኖሎጂዎች መቀየር ወይም ማዘመን፡፡
-በተቋማት የወሳኝ አቅም ሳይበር ደህንነት ስታንዳርድን (Critical Mass Cyber Security Requirement Standard) ተግባራዊ ማድረግ፤
INSA

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Bole
Addis Ababa