Ethio FEM
04/10/2023
Rip 😓😥😥😭😭😭😭😭
29/08/2023
MY LOVE❤
28/08/2023
ብዙ ጊዜ በተለያዩ social media ላይ ሲዘዋወር ነው የማየው ታማሚ እናቱን ለማስድሰት ለማሳቅ ሲጥር ሲያቆለዻዽሳት🙈👌ብቻ የማይላት የለም ሁሌም ሳየው እንባ ይቀድመኛል🥲እናቱ መናገር ባትችልም ደስታዋ ግን ያስታውቃል ብቻ በእደዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ ሲያልፉ የደከሙበት ልጅ የእናትን ድካም ፍቅር ተረድቶ እንዲህ ሲሆን ማየት በጣም መባረክ ነው🤲🤲ለዝች ጀግና እናት ጤናዋን መልሶላት ስለ ልጇ አንድ ቃል ስትል መስማት መሻቴ ነው ፈጣሪ ይማርሽ የኔ እናት🤲🤲አንተ ጀግና ወጣት እናትነትን አክብረሀልና እግዚአብሔር ይጠብቅህ የልብህን መሻት የእናትህን ጤና ይመልስልህ አከብርሃለሁ🙏😘አንዱ ሺ ሆነህላታል እድሜ ይስጥህ ወንድሜ🤲😘
እስቲ እናቶችዬ መርቁት ለእሷም ፀልዩላት እባካችሁ🙏😘😘
13/08/2023
Sunday
MASTER ABINET ❤🙏
❤❤❤
MY❤
🥰🥰🥰
11/08/2023
MASTER ABINET ❤🙏
❤❤❤
MY❤
🥰🥰🥰
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa