Shedeli Technology

Shedeli Technology

Share

17/12/2024

#ቴሌድራይቭ
ስልክዎ በፎቶ፣ ቪዲዮና ሌሎች ፋይሎች ተጨናንቆ፤ ተጨማሪ ሚሞሪ ካርድ ማግኘት ሃሳብ ከሆነብዎ
አይበለውና ስልኬ ቢጠፋ/ቢበላሽ የፋይሎችዎ ነገር ሃሳብ ከገባዎ እነሆ መፍትሄው #ቴሌድራይቭ

#ቴሌድራይቭ የፎቶ እና ቪዲዮ መረጃዎ አስተማማኝ ማከማቻ ሲሆን መረጃዎችዎን በቀላሉ ለወዳጆችዎ ማጋራት ይችላሉ፡፡
ምን ይሄ ብቻ
የስልክ አድራሻዎችን እና የፅሁፍ መልዕክት መረጃዎችን ያስቀምጣል

ቴሌብር ሱፐር አፕን ይክፈቱ (https://onelink.to/uecbbr) "teledrive" የሚለውን ይምረጡና የቴሌድራይቭ መተግበሪያን በቀላል እርምጃዎች ያውርዱ። ለአንድ ወር ያለምንም ክፍያ መጠቀም ይችላሉ፡፡

08/12/2024

ቴሌ ድራይቭ

-የኢትዮቴሌኮም ክላውድ ሰርቨር አገልግሎት ሲሆን በቴሌ ብር ሱፐር አፕ ውስጥ የሚገኝ ነው፡፡ ቴሌድራይቭ ለኢትዮ ቴሌኮም የስልክ ደንበኞች በሙሉ የክላውድ ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ አፕልኬሽን ነው

-ሁሉንም አይነት የባክ አፕ አገልግሎት በአንድ የቴሌድራይቭ አፕ/ዌብ ሳይት ያገኛሉ

የአገልግሎቶቹ ጥቅሞች

1. ስልክ ቁጥር
ስልካችን ላይ ያለውን ስልክ ቁጥር በሙሉ ባክ አፕ በማድረግ ይይዝልናል
2. SMS
በስልካችን ላይ ያለውን ስልክ ቁጥር በሙሉ ባክ አፕ በማድረግ ይይዝልናል
3. Logins
የስልካችን Logins ላይ ያሉ መረጃዎችን በሙሉ ይይዝልና
4. አፕልኬሽኖች
በስልካችን ላይ ያሉትን አፕልኬሽኖችን በሙሉ ባክ አፕ ያደርግልናል
5. ፎቶ
ማንኛውንም በስልካችን በኮምፒውተርና ላፕቶፓችን ላይ ያሉትን ፎቶግራፎቻችንን ወይንም ሶሻል ሚዲያ ውስጥ ያሉትን ፎቶግራፎቻችንን በሙሉ ባክ አፕ ከማድረጉም በተጨማሪም ባልተገደበ የባካፕ አማራጭ ፎቶግራፎቻችንን ወደ ቪዲዮ እና ድምፅ በማከል ማቀነባበር የሚያስችለን ሲሆን ፎቶግራፎችንም ወደ ተለያዩ ሶሻል ሚዲያ አማራጮች እንድንልክ ያስችለናል፡፡
6. ቪዲዮ
በስልካችን ፣በኮምፒውተር ፣ላፕቶፕ ላይ ያሉትን ቪዲዮዎች ባክ አፕ እንድናደርግ ይረዳናል፡፡
7. ሙዚቃ
በስልካችን፣በኮምፒተራችን እና በላፕቶፓችን ላይ ያሉትን ሙዚቃዎች ባክ አፕ ከማድረግ በተጨማሪም እንደ ማጫወቻ በመሆን ያለምንም ኢንተርኔት ግኑኝነት ሙዚቃዎቻችንን በየትኛውም ቦታ ማዳመጥ እንድንችል ያደርገናል
8. ፋይል/ፎልደሮች
በሞባይል/በኮምፒተር አንዲሁም በላፕቶፕ ያሉንን ዶክመንቶችና ፋይሎች በሙሉ ባክ አፕ ያደርግልናል
9. ፍሪ እስፔስ አገልግሎት
የስልካችን ሜሞሪ እንዳይሞላ ፎቶግራፎችን/ቪዲዮዎችን በተገቢው ሁኔታ ባክ አፕ ካደረገልን በኋላ ስልካችን ፍሪ ስፔስ ወይም ፍሪ ሜሞሪ እንዲኖረን ያደርጋል

ባጠቃላይ እነዚህ ሁሉ አገልግሎቶች በአንድ ቴሌ ድራይቭ አፕሊኬሽን ይሰጣል፡፡ አሁኑኑ በቴሌ ድራይቭ በመመዝገብ ዳታዎችን አስተማማኝ በሆነ ሁኔታ ያስቀምጡት

07/12/2024

ቴሌ ድራይቭ ማለት

-የኢትዮቴሌኮም ክላውድ ሰርቨር አገልግሎት ሲሆን በቴሌ ብር ሱፐር አፕ ውስጥ የሚገኝ ነው፡፡ ቴሌድራይቭ ለኢትዮ ቴሌኮም የስልክ ደንበኞች በሙሉ የክላውድ ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ አፕልኬሽን ነው
- ሁሉንም አይነት የባክ አፕ አገልግሎት በአንድ የቴሌድራይቭ አፕ/ዌብ ሳይት ያገኛሉ
-አመዘጋገቡ እጅግ በጣም ቀላል እና ደህንነቱ የተረጋገጠ ሲሆን በቴሌ ብር ሱፐር አፕ አፕልኬሽን በመክፈት ቴሌ ድራይቭን በአንድ ወር ያለክፍያ ተመዝግቦ አፕልኬሽኑን ስልካችን ላይ በማውረድ መጠቀምና በወርሀዊ ቴሌ ብር ክፍያ አማራጭ በየወሩ መክፈል ይቻላል፡፡
-ቴሌ ድራይቭን በመጠቀም ስልካችን ጠፋ ሜሞሪያችን አለቀ ስልካችን ወይንም ኮንፒተራችን/ለፕቶፓችን ጠፋብን ተበላሸብን በማለት የሚያጡት ዳታም ሆነ መረጃ የማይኖር ሲሆን ቴሌድራይቭ ሁሉንም መረጃዎቻችንን በአስተማማኝ ሁኔታ ጠብቆ ያቆይልናል፡፡

10/03/2023

How to register/subscribe in teledrive

ኢቲዮ-ቴሌኮም ሥራ ያስጀመራቸው አዲስ መተግበሪያዎች Etv | Ethiopia | News 31/01/2023

https://youtu.be/hSTWC7eNJFs

ኢቲዮ-ቴሌኮም ሥራ ያስጀመራቸው አዲስ መተግበሪያዎች Etv | Ethiopia | News ኢቲዮ-ቴሌኮም ቴሌ ድራይቭ፣ እልፍ ፕላስ እና ክላውድ ሶሉሽን የተሰኙ ሦስት መተግበሪያዎችን ሥራ አስጀምሯል።

31/01/2023

teledrive launching day

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Addis Ababa