Meron Mario

Meron Mario

Share

03/11/2022

ላፍቶ ሞል አካባቢ ያላችሁ የዮጋ🧘 ወዳጆች ኑ የጠዋት ዮጋ ከኔ ጋር ስሩ... በነፃ ከናንተ የሚጠበቀው የራሳችሁን ዮጋ ምንጣፍ ብቻ ይዞ ብቅ ነው 🥰 ፎቶ ወይም ቪዲዮ ቀረፃ ሊኖር ስለሚችል ፍቃደኛ የሆናችሁ 10 ሰዎች አለን በሉ 🙏
ጠዋት....2:00
ቦታ..........ላፍቶሞል ዋናው ጋ
ቀን......... እሁድ በ ጥቅምት 27
መግቢያ..... ነፃ
First come first serve 10 ሰው ብቻ 🥰🥰🥰🥰

Want your practice to be the top-listed Clinic in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


አዲስ አበባ
Addis Ababa