Hello Express Et
Whether it’s personal parcels, business shipments, or documents, we ensure your packages reach their destination swiftly and securely within 24 hours.
06/01/2025
ውድ የሄሎ ኤክስፕረስ ቤተሰቦች
እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንላቹ እንመኛለን።
ለበለጠ መረጃ ወደ ☎️ 6810 ይደውሉ ወይም ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይከተሉ 👇👇
🔗 https://linktr.ee/hellobus321
👆👆
#ሄሎባስ
04/01/2025
ጊዜዎን ይቆጥቡ ፣ ጭንቀትዎን ያቅልሉ!
ለንግድ ወይም ለግል አገልግሎት ፈጣን እና አስተማማኝ የመልዕክት አገልግሎት ያስፈልግዎታል? ወደ ተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍለ ሀገራት በሰዓቱ እና በአስተማማኝ ሁኔታ እንልካለን።
⚡️ ምን ይሄ ብቻ ወደ ጥሪ ማዓከላችን 6810 ሲደውሉ ወይም የሞባይል መተግበሪያችንን ሲጠቀሙ የኦንላይን የባስ ትኬትን ጨምሮ የለሊት ታክሲ አገልግሎት እንዲሁም ለድርጅት ሰራተኞች የሰርቪስ አግልግሎቶችን ማግኘት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ ወደ ☎️ 6810 ይደውሉ
#ሄሎባስ #ሄሎኤክስፕረስ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
0001