Ethio Daily News

Ethio Daily News

Share

26/09/2025

✨🇪🇹የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ወደ ከፍተኛው ምዕራፍ አሸጋጋሪ የሆነው፣ ከፕሬዝዳንት ፑቲን ጋር የተደረገው የንጹህ ኒውክሌር ኃይል ስምምነት፣ የሀገሪቱን የኃይል አቅም ከመሠረቱ ይለውጣል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ሩቅ አሳቢ መሪነታቸውን በተግባር አሳይተዋል።
🇪🇹💪🏼የኢትዮጵያ ህዳሴ ከዚህ በኋላ ሁለንተናዊ ነው፡- ከዓለም ጋር በሚደረግ የሳተላይት ልማት፣ በታላቁ የሕዳሴ ግድብ እና አሁን ደግሞ በንጹህ የኒውክሌር ኃይል! ይህ ስምምነት ለግብርና፣ ለጤና እና ለኢንዱስትሪ ዘርፎች የእድገት ብርሃን ይፈነጥቃል።

*ድፍረትንና ራዕይን ይዞ ወደ ከፍታ መጓዝ ማለት ይህ ነው‼️*

26/09/2025

ሰውየው ይከብድሃል ! አይቻልም የሚባል ነገር እሱ ጋር አይሰራም! ያቅዳል ይነግርሃል ይተገብረዋል አለቀ!የኢትዮጵያው መሪ አብይ አህመድ አሊ ነው! ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር የኒኩሊየር ኃይል ማመንጫ የማልማት ስራዎችን ለማስጀመር ተፈራርመዋል!

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


Bole Road
Addis Ababa