Alex Dish Work
05/09/2016
⚽ የሰኞ የወጡ በርካታ አዳዲስ የእግርኳስ ወሬዎች ባማረ ሁኔታ ይዘን መጠናል ላይክ ሳያደርጉ እንዳያልፉ። ላይክ ማረገዎ ለኛ ብቻ ሳይሆን ለእናንተም ዜናዎቹ ቶሎ ቶሎ ይደርሰዎታል እና። ከዜናዎቹ ጋር Samson Sileshi &able mebratu ነን።...................................................................
=> ጁቬንቱስ የማን ዩናይትዱን ማቲዮ ዳርሚያንን በጃንዋሪ ማስፈረም ይፈልጋል።(Tutto Sport)
:
=> የሌስተሩ አጥቂ ቫርዲ የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ሳም አላርዳይስ በዌስትሀም እያለ እኔን የማስፈረም እድል አግኝቶ ነበር አለ።(London Evenning)
:
=> አንቶኒዮ ግሬዝማን አሰልጣኙ ዲያጎ ሲሞን እስካልለቀቀ ድረስ አትሌቲኮን አለቅም ብሏል።(Tele Foot)
:
=> የዌልሱ አሰልጣኝ ክሪስ ኮልማን የሀ ሲቲ ባለሀብቶች ክለባችንን አሰልጥንልን ቢሉኝም እኔ ግን ከብሔራዊ ቡድኔ ጋር ብዙ ስኬት መጎናፀፍ ስለምፈልግ እምቢ አልኳቸው ሲል ገልጿል።(Daily Mail)
:
=> የማን ሲቲ የወጣቶች ቡድን የነበረው አድሪያን ራቢዮት በፒኤስጂ የመሰለፍ እድል ስላላገኘ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ መመለስ ይፈልጋል።(L'Equipe)
:
=> ሊዮኔል ሜሲ ፀጉሩን ነጭ ያደረገው ባለፈው ክረምት አርጀንቲናን እየመራ ለ3ኛ ዓመት በተከታታይ በፍፃሜ በመሸነፉ እና እራሱን ከብሔራዊ ቡድን እራሱን ማግለሉን ለመርሳት እና እንደ አዲስ ለመጀመር ይረዳው ዘንድ እንደሆነ እንጂ ከማንም አይቶ እንዳልሆነ ተናግሯል።(The Sun)
:
=> የቀድሞ የቦልተን አጥቂ የነበረው ጄይ ጄይ ኦካቻ ዋይኒ ሩኒ ስኬታማ መሆን ከፈለገ ለእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ጓደኞቹ እንደ ትልቅ ወንድም መሆን አለበት አለ።(Mail)
:
=> የዌስትብሮሙ አሰልጣኝ ቶኒ ፑሊስ በክለቡ የመቆየት ነገሩ 50-50 ነው ተብሏል።(Sunday Express)
:
=> ጆዜ ሞሪኒሆ በጥር ዝውውር የሞናኮውን የቀኝ ተመላላሽ ፉቢኒሆን ለማስፈረም እስከ 15 million ፓውንድ ሊያወጣ ነው።(Sunday Express)
:
=> የበርንማውዙ አጥቂ አፎቤ ጃክ ዊልሸር ወደዚህ ክለብ እንዲመጣ አሰልጣኙ ኤዲ ሆዊ ትልቅ ነገር አድርጓል ሲል አሞካሽቶታል።(mail)
:
¤የመድፈኞቹ አጥቂ ኦሊቬ ጁሩድ የሀገሩ ልጅ የሆነዉ ሞሳ ሲሶኮ ከኒዉካስል ወደ ቶትንሀም ከማቅናቱ በፊት አርሰናልን እንዲቀላቀል አናግሮት እንደነበር ተናገረ። (four four two)
:
=> የያያ ቱሬ ወኪል ፔፔ ጋርዲዮላ ያያን በቻምፒዮንስ ሊግ ቡድናቸው ውስጥ አለማካተታቸው ያያን እንደማዋረድ ነው ብሏል።(Sunday Express)
:
=> ዝላታን ኢብራሂሞቪች ማን ዩናይትድ ከመግባቴ በፊት አርሰናልን ወይም ሲቲን ልቀላቀል ነበር ነገር ግን ጆዜ ሀሳቤን እንድቀይር አድርገውኛል ሲል ሀሳቡን ሰጧል በመቀጠልም ሞሪኒሆ ብልህ ነው በሱ መሰልጠን የማይፈልግ አለን? የሚል ጥያቄያዊ ንግግር ተናግሯል በኢንተርም እያሰለጠነኝ እያለ ከሱ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ብሏል።(Givesport)
:
=> ጄሚ ቫርዲ በዝውውሩ ወቅት ከአርሰናል የመጣውን የእናዛውርህ ጥያቄ ውድቅ ለማድረግ ተቸግሬ ነበር ነገር ግን ውሳኔየ ትክክል ነበር የኔ ቦታ ይሄ ነው እነሱም ከኔ የተሻለ አጥቂ አግኝተዋል ብሎ ሉካስ ፔሬዝን አድንቆታል።(Mail)
:
¤የባስቲያን ሸዋንስታይገር የብሔራዊ ቡድን አጋሩ ሳሚ ከዲራ ማንችስተር ዩናይትድ የ 32 አመቱን ባስቲያን ሸዋንስታይገርን የያዘበት መንገድ አያስደስትም ብሉዋል:: (four four two)
:
¤ባርሴሎናዎች ሳንቶሶችን በህግ ሊጠይቁ ይችላሉ።ክለቡ በ2013 ላይ ኔይማርን ሲያዘዋውሩ የክለቡ ታዳጊ የነበረውን ጋቢጎል የማስፈረም መብቱን ቢወስዱም ክለቡ ተጭዋቹን ለኢንተር ሚላን አሳልፎ ሸጡአል። (mirror)
:
¤እሱ ጠንካራ ሰራተኛ ነው ፕሮፎሽናልም ነው እና ታላቅ ስብና ያለው ነው ሬያል ማድሪድ የአውሮፓ ቻምፕዮን ሊግን እንዲያሸንፍ ቁልብሉዋልፉ ሰው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ነው እኔ በሱ ደስተኛ ነኝ:: ዜኔዲን ዚዳን (four four two)
:
¤ዋይኒ ሩኒ ለእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን በ116 ጨዋታዎች ላይ በመሰለፍ ሪከርድ አስመዝግቦአል። ዴቪድ ቤካም በበኩሉ በ115 ጨዋታዎችን አድርጎአል።
:
¤የቦርዶው በረኛ ሴድሪክ ካራስኮ በዝውውሩ የመጨረሻ ደቂቃዎች የሰንደርላንድን ጥያቄ ውድቅ አድርጌያለው:: (l'equipe-france)
:
¤በናሽናል ሳውዝ ሊግ የዳትፎርዱ በረኛ ዴረን ኢብራሂም ከ 70 yard የመታት ቅጣት ምት ሀንገር ፎርድ ታወን መረብ ላይ አርፉዋል:: (daily mail)
:
¤ባርሴሎና ለሊዮናል ሜሲ እግርኩዋስን እስከሚያቆም ድረስ ኮንትራት ሊሰጡት ተዘጋጅተዋል:: (sun)
:
¤ዴቪድ ቤካም ዋይኒ ሮኒን መክሮታል የአለን ሸረርን ምክር ሰምቶ ከብሔራዊ ቡድን እራሱን የሚያገል ከሆነ ንቀት ነው ብሉዋል:: (mirror)
:
¤ሉክ ሾው ከእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ጋር
በነበረበት ወቅት በደረሰበት ጉዳት ሳቢያ
ለአንድ ወራት ያህል ከሜዳ ሊርቅ እንደሚችል ተነገረ። በዚህ ሳቢያ ክለቡ የሚያደርገው የማንቸስተር ደርቢ እና የሊቨርፑሉ ጫወታዎች ድረስ እንደሚያመልጡት ተነግሮአል። (mirror)
17/08/2016
♠ እለተ ረቡእ ማታ የሚደረግ ተጠባቂ የ ሱፐር ካፕ ዋንጫ በቤትዋ በነፃ ለማየት እነዚህን ቻናሎች ይጠቀሙ
♦ ባርሰሎና ከ ሲቪልያ...5:00pm Live በ
#ቫርዝሽ HD/SD
#ሜይዋንድ
#አሬዞ ቲቪ
#ታማዶን ...
ከተመቾት መረጃው ላይክ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa