Health&wellness
06/09/2022
Tuesday, September 6, 2022
8:23 PM
ውድ ደንበኞቻችን የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን ለመጪው 2015አዲስ አመት በተሻለና ብቁ በሆኑ ባለሙያዎች ለማገልገል ዝግጁ መሆናችን በአክብሮት እንገልጻለን ።
*ቤት ለቤት መሰረታዊ የህክምና አገልግሎት
*በማንኛውም የህክምና ተቁዋም የሚታዘዙ መድሀኒቶችን መስጠትናክትትል ማድረግ
*ቁስልና ቁስል ነክ የሆኑ ነገሮችን ማጠብ
*የሱካርና የደም ግፊት ያለባቸውን ህሙማንን ተገቢውን እንክብካቤ መስጠት
*ብቁ የሆኑ የህክምና ባለሙያዎች ማቅረብ
*በመኖሪያ ቤት ህሙማን በድንገት ከሞቱ ህክምናውበሚፈቅደው አስፈላጊውን የአስከሬን ግንዛት እንዲሁም አስከሬን ማድረቂያ መርፌ እንወጋለን
*የፊዚዬተራፒ እና ማሳጅ አገልግሎት መስጠት።
*በሀገር ውስጥ የማይገኙ መድሀኒቶችን በአጭር ጊዜ ውስጥ ከአሜሪካና አውሮፓ እናስመጣለን ።
ስልክ ቁጥር 0965267750
0960164170
ኤክስፐርት ክልኒካል ነርስ አሸናፊ ተስፈዬ
ረ/ዳ ፕሮፌሰር ኤፍሬም ጎርፉ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
16/08/2022