Bright Future
27/08/2022
ልጄ እኔ ባደግኩበት መንገድ ማደግ የለበትም
እኔ ኬክ ሳልበላ ፣ብራንድ ሳልለብስ፣ በእግሬ ወደ ትምርት ቤት እየተጒዝኩ፣ የተሰጠኝን ሳልመርጥ እየበላው በመንግስት ትምርት ቤት ያውም 1000 ምናምን ሆነን ነው የተማርኩት። ለልጄ ግን እምያምር ልብስ ጫማ፣ልብስ እየገዛው edna mall ወይም century mall ወስጄ እያዝናናው ለልደቱ ትልቅ ኬክ ኣሰርቼ ልጆች ሰብስቤ እያከበርኩ ኣንዳች ነገር ሳላጎድል ኣሳደኩት።
ልጄ ግን እንደምፈልገው ጎበዝ፣ በራሱ እሚተማመን፣ ሰው ኣክባሪ እና ኣላማ ያለው ኣደለም ሰዎች በመሩት እሚጋዝ እና የሚጠቅመው እና እሚጎዳው የማይለይ ሆነብኝ ምን ማድረግ እንዳለብኝም ኣላውቅም ሲሉ ይሰማሉ ሰዎች።
ችግሩ የተፈጠረው የቱጋር ነው ብለን መለስ ብሎ ማየት ያስፈልጋል፣ እናም ለስጋዊ ኣካላቸው እንደምንጨነቅ ሁሉ ለኣእምራቸውም ማሰብ እና መገንባት ያስፈልጋል።
የሰዉ ልጅ ከ100,000,000,000,000 ህዋሳት ኣንድ ህዋስም ልክ እንደ ኒውሮን በዐይን የማይታይ ቢሆንም በኣጉሊ መነፅር ሲታይ በውስጡ ፋብሪካ ኣለው።
ስለዚ ፈጣሪ በኣምሳሉ የፈጠረን ድንቅ የሰው ልጅ ነን፣ ለራሱ፣ለቤተሰቡ፣ለሀገር እና ለዐለም ጠቃሚ ልጅ ለማፍራት መጀመርያው ማንነትን እና ሰውነትን እናስተምር።
መልካም ቀን
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Abeba Bole
Addis Ababa